Page 1 of 1

WIKILEAKS EVIDENCE : በመሃይሙ "Seifu Show "ትወናዋን ስታቀርብ የነበረችው ገጣሚ እና ተዋናይት ሕሊና ደሳለኝ እንደሆነች ተረጋግጧል።

Posted: 04 Jan 2022, 09:54
by Thomas H
CONNECT THE DOTS

እናት ተብየዋ ልብስ አጥቤ እንጨት ፈልጬ መከራየን በልቼ እያለች ስትቀደድ የድራማ ልጅዋ ደግሞ ቤታችን ፎቅ ነው ያላለቀ ክፍልም አለ እዛው ነበርኩኝ አለች::
የተደበቅኩበት ቦታ ያላለቀው ፎቅ ቤት ነው ስትለው ያ መሃይም ደንቆሮ ሰይፉ እንዴት ሰራችሁት ግን ልብስ አጥባችሁ፣ የሰው ቤት ጠርጋችሁ፣ እንጨት ፈልጣችሁ....G+1 ቤት መስራት ቻላችሁ ብሎ መጠየቅ ሲገባው አልጠየቀም :: በነገራችን ላይ የሰይፉ ፋንታሁን ወንድም የዓብይ አህመድ ፀጉር አስተካካይ(Barber) መሆኑን ያውቃሉን ?