እናት ተብየዋ ልብስ አጥቤ እንጨት ፈልጬ መከራየን በልቼ እያለች ስትቀደድ የድራማ ልጅዋ ደግሞ ቤታችን ፎቅ ነው ያላለቀ ክፍልም አለ እዛው ነበርኩኝ አለች::
የተደበቅኩበት ቦታ ያላለቀው ፎቅ ቤት ነው ስትለው ያ መሃይም ደንቆሮ ሰይፉ እንዴት ሰራችሁት ግን ልብስ አጥባችሁ፣ የሰው ቤት ጠርጋችሁ፣ እንጨት ፈልጣችሁ....G+1 ቤት መስራት ቻላችሁ ብሎ መጠየቅ ሲገባው አልጠየቀም :: በነገራችን ላይ የሰይፉ ፋንታሁን ወንድም የዓብይ አህመድ ፀጉር አስተካካይ(Barber) መሆኑን ያውቃሉን ?
