በኢትዮጵያ የዘር ቆጠራ ትምህርት ስርዓት የማን ነበር ??
Posted: 04 Jan 2022, 08:50
By Finfinne Times
ኢህአዴግ ትምህርት ቢያስፋፋም ነገር ግን ዘረኝነትን አስፋፉቷል ብለው የታች ሰፈር ሰዎች ይናገራሉ። የትምህርት ስርዓት ዘር ተኮርና ኢትዮጵያን እንዲበታተን ያደረገ ነው ብለው ይሞግታሉ።
ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ሀገርን ያስቀደመ የትምህርት ፖሊሲ እንደተገበሩና ጥራት ያለው ትምህርት እንዳስፋፉ ደግሞ በኩራት ይናገራሉ። ይህንን እውነታ ደግሞ እኛ በመረጃ እንሞግታለን።
እንደ መነሻ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ማክሎረን የተደረገበት የዘረኝነት ታሪክን እናስቀድም (ፎቶውን አያይዠዋለሁ)።

በአሜሪካ የአፓርታይድ አገዛዝ ወቅት በኦክሎሆማ ዩኒቪርሲቲ በ1948 የመማር እድል ያገኘ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ነው፡፡ በፎቶ እንደምትመለከቱት ጆርጅ ትምህርቱን እየተከታተለ ያለው ለብቻው ተነጥሎና ከነጮች ጀርባ ሆኖ ነበር፡፡
ምንም እንኳን ጆርጅ ማክሎረን በትምህርቱ እጅግ ጎበዝ ቢሆንም አስከፊውና አግላዩ የአፓርታይድ አገዛዝ በቆዳው ከለር ምክንያት እንዲገለልና ለብቻው እንዲሆን አደረገው፡፡ በጊዜው የነበረው የአሜሪካ አፓርታይድ ስርአት የሰው ልጅን የሚመዝነው በችሎታው በእውቀቱ በፍላጎቱ ወይም በአቅሙ ሳይሆን በቆዳ ከለሩ ብቻ ነበር፡፡
የአፓርታይድ አገዛዝ ስርዓት ማለት ነጮች በጥቁሮች ወይም ጥቁሮች በነጮች ላይ የሚፈጽሙት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ብቻ አይደለም፡፡ ይህንን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ጥቁሮች በጥቁሮች ፥ ነጮች በነጮች ላይም ሊፈፅሙት ይችላሉ፡፡
የአፓርታይድ ስርዓት ፥በዘር ፥በሀይማኖት ፥ በመደብ በመሳሰሉት አንዱ ከአንዱ በላይ እራሱን ከፍ አድርጎ ወይም ለይቶ ሌላኛውን የሚጮቁንበት ስርአት ነው፡፡
በኢትዮጵያ በተለይ በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ ስርዓት መንግስት የአፓርታይድ የዘርና የሀይማኖት መድሎ እንደነበር ጥርጥር የለውም፡፡
ከንጉሱና ከመኳንንቱ ዘርና ሀይማኖት ውጪ ያሉትን የኢትዮጵያ ብሔሮችና ሀይማኖቶችን ያገለሉ ፥ በትምህርት ፥በቢሮክራሲ ፥በአስተዳደር ፥በመንግሥት ቢሮዎች የሚፈፀም ግልፅ አግላይ የአፓርታይድ ስርዓት እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብቶች ይጠቁማሉ፡፡
በአሜሪካ የትምህርት ተሳትፎ ለማግኘት የቆዳ ቀለም እንደሚታየው ሁሉ በኢትዮጵያ በአፄ ሀይለስላሴ ዘመን ሀይማኖትና የዘር ምንጭ ይታይ ነበር፡፡ የመንግስት አገልግሎቶችን ለማግኘት የአማርኛ ቋንቋ መናገርና ክርስቲያን መሆን መስፈርት እንደነበር ፀሀይ የሞቀው እውነታ ነው፡፡
ጀነራል ታደሰ ብሩ ለኦሮሞ ህዝብ ትምህርት እንዲዳረስ የንጉሱን ቀኝ እጅ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድን ሲጠይቁ ..."ኦሮሞ ሰፊ ነው ከተማረ ይውጠናል" .. የሚል ምላሽ የተሰጠው በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ ነበር።
በዚህም ምክንያት አብዛኛው የኢትዮጵያ ብሔረሰብ እንደ ሀይማኖት ተከታይ ደግሞ ሙስሊም ህብረተሰብ መማር እየፈለገ ከትምህርት ስርአቱ ተገሏል፡፡ በቁጥር አነስተኛ የሆነው ህብረተሰብ ደግሞ ስሙን በመቀየር ..ጉቦ በመክፈል ከባለጊዜዎቹ ጋር በመመሳሰል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ሊማር ችሏል፡፡
የአብዱጀሊል አሊ ተምኔታዊት ደሴት መፅሀፍ ይህንን በግልፅ የሚታይ የአፄ ሀይለስላሴ ዘመን መንግስት የትምህርት ስርዓትን ቁጥራዊ መረጃዎች በማቅረብ ትሞግታለች።
በ1966 በአሁኑ አዲስአበባ በቀድሞው የቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ባሉ ተማሪዎች ላይ በተጠና ጥናት ከ1066 ተማሪዎች ውስጥ 45% አማራዎች 26% ትግሬዎች 10% ኦሮሞዎች 4% ጉራጌዎች 15% የሚሆኑት ከተቀሩት ብሔሮች የተገኙ ሲሆን ....
በሀይማኖት ደግሞ 83% ያክሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች 10% ፕሮቴስታንቶችና ካቶሊኮች ሲሆኑ ሙስሊሞች 7% በመቶ ብቻ ነበሩ፡፡ በ1968 ደግሞ ይኸው ቁጥር አንሶ 70% ኦርቶዶክስ 10%ፕሮቴስታንትና 6% ሙስሊሞች ነበሩ፡፡

"እንዳይማር ግፋው፡፡ ከተማረ ይነቃል ከነቃ ያስቸግራል አይገዛም፡፡" የቀዳማዊ ሀይለስላሴ የኢትዮጵያ አብዛኛውን ማህበረሰብ አስመልክቶ ሲያራምድ የነበረው ፓሊሲ መሪ ቃል ነበር፡፡
እኔ እስከማውቀው በታሪክ ለትምህርት እድል ዘር ቀለም ሀይማኖት የሚጠይቁት ቅኝ ገዢዎችና ጥቂት ዘረኛ የመንግስት ስርዓት ናቸው። እንግዲህ ሀይለስላሴ የዘረኝነት ትምህርት ፖሊሲ ተግብረው አብዛኛው ህዝብ እንዳይማር በዘመናቸው አድርገዋል።
በዘመነ ኢህአዴግ ለትምህርት እድል መስፈርት የሚጠየቅ የዘረኝነት ወይም የአፓርታይድ ተፅዕኖ እንደነበር አላስታውስም። የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው ይሆን ዘረኝነቱ ወይስ ሁሉም ህዝብ እንዲማር እድል መሰጠቱ ??
ስለ ኢህአዴግ ዘረኝነት ፖሊሲ የሚነግሩን ለዚህ ጥያቄ መልስ ይኖራቸው ይሆን ?
Finfinne Times
Abu Sitra
አንድ ዘመዴ አለ አሁንም ፕ/ር አብራሀም ይባላል
እና ይህ ሰው በሀይለስላሴ ግዜ ትምህርት ለመመዝገብ ትምህርት ቤት ሲሄድ በስሙ ምክንያት ሁለት አመት አንመዘግብም ብለው መለሱት እና በሶስተኛው አመት የሚመልሱት በስሙ ምክንያት እንደሆነ ስለተረዱ ለስሙ ዘዴ ዘይደው ኢብራሂም የነበረውን ስም ወደ አብራሀም በመቀየር ሊመዝገብ ችሏል ይሄ በቤታችን የደረሰ ነው ግለሰቡም አሁንም በህይወት አለ

Please wait, video is loading...