Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አማራ ሌላው እንዲዋጋለት እንጂ መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት የለውም አለ ተባለ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 04 Jan 2022, 00:15
by AbebeB
ኮ/ል አብይ አማራ ሌላው እንዲዋጋለት እንጂ መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት የለውም አለ ተባለ፡፡ አጃኢባ! Actually it is that Col. Abiy disclosed the truth of Amharu nature. Listen to the video.

Re: ኮ/ል አብይ አማራ ሌላው እንዲዋጋለት እንጂ መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት የለውም አለ ተባለ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 04 Jan 2022, 17:22
by Tadiyalehu
AbebeB wrote:
04 Jan 2022, 00:15
ኮ/ል አብይ አማራ ሌላው እንዲዋጋለት እንጂ መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት የለውም አለ ተባለ፡፡ አጃኢባ! Actually it is that Col. Abiy disclosed the truth of Amharu nature. Listen to the video.

ታድያ ይሔ ጸሐይ የሞቀው ሐቅ አይደለ እንዴ? እነኚህ ሽንታም ወናፎች መቼ ውጊያን ያውቋታል ... ሌላው ተዋግቶ ባመጣው ድል ይሸልላሉ እንጂ!

Re: ኮ/ል አብይ አማራ ሌላው እንዲዋጋለት እንጂ መስዋዕትነት የመክፈል ፍላጎት የለውም አለ ተባለ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 04 Jan 2022, 17:33
by Abere
አይ ወያኔ በአማራ ትከሻ ተጭነሽ በ 1990ዎቹ አዲስ አበባ እንደ ገባሽው አሁንም እገባለሁ ብለሽ ውሃ ውስጥ የገባች አይጥ ሁነሽ ቀረሽ። የሰነፍ ወሬ። በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ - አማራ በሌለበት የትግሬ ወንድነት የለም። ያለ አማራ ጦርነት ያለጨው ወጥ አይቻልም። ትግሬ እርሙን ብቻውን ያለ አማራ ጦርነት ወርዶ ሲሸነፍ የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።