Page 1 of 1

መረን የለቀቀ የጥላቻ ንግግር በአማራ ክልል መንግስት ሚድያ

Posted: 03 Jan 2022, 20:11
by sarcasm

Re: መረን የለቀቀ የጥላቻ ንግግር በአማራ ክልል መንግስት ሚድያ

Posted: 04 Jan 2022, 00:47
by Lovetarik
[deleted], do not forget that

መረን የለቀቀ የጥላቻ ንግግር እኮ የወያኔ ማኒፌስቶ በይፋ ያወጀው ነገር ነው። አማራን ማጥፋት የቅድሚያ ተልእኮው ያደረገ ድርጅት በድርጅቱ ላይ ለሚደርስ የጥላቻ ምላሽ ሊገረም አይገባውም። በሰው አይን ውስጥ ስለአለ ጉድፍ ከማውራትህ በፊት እራስህ አይን ውስጥ ያለውን ግንድ አውጥተህ ጣል።

Re: መረን የለቀቀ የጥላቻ ንግግር በአማራ ክልል መንግስት ሚድያ

Posted: 04 Jan 2022, 16:18
by Abere
ወያኔ ትግሬ ነው እያላችሁ አይደለም እንደ? እናንተ ያላችሁትን ስለተናገረ ስህተት ነው። ሱዳን ውስጥ ገድለው የሄዱት ትግሬዎች ናቸው አይደሉም? ከሆኑ ትግሬ ወያኔ ነው ወያኔ ሳምሪ ነው እያለህ ነው። ትግሬን ወያኔ ያደረገው ወያኔ ነው። ወያኔ ሃይማኖት የለውም።

Re: መረን የለቀቀ የጥላቻ ንግግር በአማራ ክልል መንግስት ሚድያ

Posted: 04 Jan 2022, 16:41
by simbe11
These people are funny.
They said they weren't Ethiopians.
When told to go away, they start to cry we are.
They kept saying Tigrayans and TPLF were the same.
When they were told the same, they start to cry.
Do they know right from wrong.
Aydelem Ende
Washehu Ende