ዲያስፖራ ሆይ ! የእናተ መምጣት ለድሆች ሰቀቀን እየሆነ ነው። በእናተ መምጣት ድሆች እየተበደሉ ነው ። Yidnekachew Kebede
Posted: 03 Jan 2022, 15:41
♦ ዲያስፖራ ሆይ !
እንኳን በደህና መጣችሁ! ቆይታችሁ መልካም እንዲሆን ወንድማዊ ምኞቴ ነው !
ግን ! የእናተ መምጣት ለድሆች ሰቀቀን እየሆነ ነው። በእናተ መምጣት ድሆች እየተበደሉ ነው ።
በድሆች ላይ የሚፈጸመው ግፍ እንዲቆም ፤ ምቾታችሁን ለሚጠብቀው መንግስት አቤት በሉ። ግፍ መጥፎ ነው !! ለእናተ ምቾት ብቻ ሣይሆን በዘለቄታ ምን ቢደረግ የተሻለ ነው ? በማለት ጠይቁ ፣ እናተም ምን ብናደርግ ጥሩ ነው ብላችሁ ምከሩ !
~ በዋና ዋና መንገዶች ግራና ቀኝ ሰማያዊ በሆነ ቀለም እንዲቀቡ ታዟል። መቀባት የማይችሉ አቅመ ደካሞች በግዴታ እንዲቀቡ ተደርጓል ።
~ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለእናት ምቾት ሲባል በዋና ዋና መንገድ ዓይናችሁን አንይ ተብለዋል ።
~ በጫማ ማጽዳት (ልስትሮ) ሥራ የሚተዳደሩ የሥራ ቁሳቁሶቻቸውንም ጭምር ተነጥቀው ከሥራ ቦታቸው እንዲገለሉ ተደርግል።
ማስታወሻ ፦
•ጀብሎ አዟሪዎች መሰለው የሚዘርፉ
•ማጅራት መቺ ሌባ
• ልመና አይሉት ነጠቃ ለማኝ መሳይ ዘራፊ እና ...መሰል ሰዎችን ከላይ የቀረበው የድሆች በደል የሚመለከት አይደለም !!!

Please wait, video is loading...