Page 1 of 1

ትግራይ 8ኛው አህጉር ልትሆን ነው!!! ወቸው ጉድ!!

Posted: 03 Jan 2022, 13:57
by Wedi
ትግራይ 8ኛው አህጉር ልትሆን ነው!!! ወቸው ጉድ!! :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: ትግራይ 8ኛው አህጉር ልትሆን ነው!!! ወቸው ጉድ!!

Posted: 03 Jan 2022, 14:03
by Abere
ቂቂቂቂ

በቃ አገር መሆንም አልበቃት አለ አይደል። ወይ ጉድ። የማያድግ ልጅ ብዙ [deleted] ያደርጋል ይባላል።

እኔ ደግሞ የሰማሁት ትግራይ ለሁለት ክልል ልትከፈል ነው። 1ኛው) እንደርታን፥ኢሮብን፥ ደጋ ተምቤን መቀሌ ዋና ከተማው የደረገ ምናልባትም - የክልሉ ስም እንደርታ ይባላል እየተበላ ነው። ለምክር ቤት ሊያቀርቡ እየሰነዱ ነው። 2ኛው) ክልል ደግሞ ሽሬ፥አክሱም፥ አድዋ ሲሆን ዋና ከተማው አክሱም ይሆንና - የክልሉ ስም ትግራይ ይባላል።