ለተፈጠረው ጦርነት ዋናው መንስኤው የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያና ኤርትራ በማፍረስ ዓባይ ትግራይን የመመስረት ዓላማ አልሆን ብሎ ስለከሸፈ ነው ተባለ።
Posted: 02 Jan 2022, 15:24
3500 former Bajaj Drivers from Chigray Kilil got promoted to become Uber Drivers

እንደ እኔ ጥርጣሬ፦ አሰብ የቀድሞው ህወሃት መሪ አቶ መለስ ዜናዊ (ባህል ነውና ነፍስ ይማር ይባላል) ኤርትራ ውስጥ በኣደራ መልክ ያስቀመጡዋት ወደብ ነበረች። እንደ ህልማቸው ትግራይን ገንጥለው፥ ታላቂቷን "አባይ ትግራይ"ን ሲመሰርቱ ከወንድም ሻቢያ በ"ችሮታ" መልክ የሚቀበሉዋት የኣደራ ዕቃ። ችሮታ ያልኩበትም ምክንያት አሰብ ከትግራይ መገንጠል ቦኋላ በችሮታ መልክ ለትግራይ ብትለገስ የሚያኮርፍ ኢትዮጵያዊ አይኖርምና ነው።
Your logic that says, "Meles gave the port of Assab to Eritrea to keep it for safekeeping while he destroys both Eritrea and Ethiopia," makes no sense whatsoever. It's a logical fallacy. That's like a person saying to his neighbor that he needs to take good care of his eyes in the event that he goes blind and needs to use one of his neighbor's eyes. You don't give something you don't own to someone who owns it, even for a ridiculous reason as safekeeping. For example, what would you say, If someone says to you, "Hey Assegid S, please keep all your money under your mattress so I may easily find it when I break into your home to take it."Assegid S. wrote: ↑02 Jan 2022, 19:32እንደ እኔ ጥርጣሬ፦ አሰብ የቀድሞው ህወሃት መሪ አቶ መለስ ዜናዊ (ባህል ነውና ነፍስ ይማር ይባላል) ኤርትራ ውስጥ በኣደራ መልክ ያስቀመጡዋት ወደብ ነበረች። እንደ ህልማቸው ትግራይን ገንጥለው፥ ታላቂቷን "አባይ ትግራይ"ን ሲመሰርቱ ከወንድም ሻቢያ በ"ችሮታ" መልክ የሚቀበሉዋት የኣደራ ዕቃ። ችሮታ ያልኩበትም ምክንያት አሰብ ከትግራይ መገንጠል ቦኋላ በችሮታ መልክ ለትግራይ ብትለገስ የሚያኮርፍ ኢትዮጵያዊ አይኖርምና ነው።
የቀድሞው መሪ ይህን ሲያደርጉ ሁለት እሳቤ ይኖራቸዋል ብዬ እገምታለሁ:
1. የህወሃትና የሻቢያ ወዳጅነት የማይቀየር (ዘላለማዊ) እንደሚሆንና በተገቢው ሰዓት አሰብ ለህወሃት (ትግራይ) እንደመትመለስ
2. ህወሃት ቀድሞውኑ አሰብን የኢትዮጵያ ንብረት ቢያደርግና እንደዛሬው ጊዜውን ጠብቆ ኢትዮዽያውያንን በዘርና ሀይማኖት ሰነጣጥቆ ቢገነጠል … የተሰነጣጠቀው ኢትዮጵያዊ ቢያንስ በአሰብ ጉዳይ ተመልሶ ኣንድ በመሆን ከፍተኛ ጦርነት ሊገጥመው እንደሚችል ከማሰብም ባሻገር፤ ኣንድ ክልል የኣሰብን ወደብ ይዞ እንደ ሀገር ቢገነጠል የሚያመጣው መዘዝ ከውስጥ ብቻ ሳይሆን ከውጭ ሀገራትም የሚመዘዝ መሆኑ
ስለዚህም ከሻቢያ ጋር ተስማምቶ ከጠረፔዛ በታች በኣደራ መልክ አቆይቶ፥ ከጠረፔዛ በላይ ደግሞ እንደ ኤርትራ ንብረት አስቆጥሮ … ቦኋላ በ"ችሮታ" መቀበሉ የሚያዋጣ መንገድ አድርገው ሳያልሙት አልቀረም ብዬ አስባለሁ።
ታዲያ ምን ዋጋ አለው፦ እንደ ዳዊትና ዮናታን "የሚያስቀና" የተባለው ፍቅር፥ ብዙም ሳይቆይ እንደ አቤልና ቃየል ደም አፋስሶ ... የኣዲስ አበባ ሰው እንዳለው፦ ኢሱም "ጭሱ" ሆነው ... የኣደራዋን ዕቃ "እሙሙዋዋዋ ቀሊጥ!” አሏት።
Hello Fiyameta; thanks for the comment. But, per of your comment, may I ask: when did "Meles gave the port of Assab to Eritrea to keep it for safekeeping"? and when did "he destroys Eritrea"? If you are able to figure it out, you don't need any stimulant to get sense in your "no sense"Fiyameta wrote: ↑02 Jan 2022, 21:33
Your logic that says, "Meles gave the port of Assab to Eritrea to keep it for safekeeping while he destroys both Eritrea and Ethiopia," makes no sense whatsoever. It's a logical fallacy. That's like a person saying to his neighbor that he needs to take good care of his eyes in the event that he goes blind and needs to use one of his neighbor's eyes. You don't give something you don't own to someone who owns it, even for a ridiculous reason as safekeeping.![]()
![]()
![]()