Page 1 of 1

Guess which city is this controlled by Oromo Liberation Army (OLA)?

Posted: 01 Jan 2022, 17:35
by AbebeB

Re: Guess which city is this controlled by Oromo Liberation Army (OLA)?

Posted: 01 Jan 2022, 20:51
by Za-Ilmaknun
ልዩ ሃይሉ ዩኒፎርም እየቀያየረ እዚህ ገባሁ ከዚህ ወጣሁ እያለ ፥ ከትህነግ የኮረጀውን ፕሮፓጋንዳ በነፋ ቁጥር፥ :mrgreen: አቤ ከቤ ደግም እዚህ ይመጣና ስውበላው ስብስብ ያደረገው ነገር ያለ ይመስል ፥ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል።

ኦነግ ህጻናትን ማረድ ፥ የእህል ክምር ማቃጠልና አፈር ገፊ ገበሬን እያሳደዱ መዝረፍና መግደልን የጦርሜዳ ዉሎ ጀብድ አድርጎ መቁጠሩ አዲስ አይደለም። ለጊዜው የሹም ዶሮ ነውና እሽ የሚባልበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። :lol: ጨው ለራስኽ ስትል-- ነው ነገሩ :mrgreen:

Re: Guess which city is this controlled by Oromo Liberation Army (OLA)?

Posted: 02 Jan 2022, 00:40
by AbebeB
Za-Ilmaknun wrote:
01 Jan 2022, 20:51
ልዩ ሃይሉ ዩኒፎርም እየቀያየረ እዚህ ገባሁ ከዚህ ወጣሁ እያለ ፥ ከትህነግ የኮረጀውን ፕሮፓጋንዳ በነፋ ቁጥር፥ :mrgreen: አቤ ከቤ ደግም እዚህ ይመጣና ስውበላው ስብስብ ያደረገው ነገር ያለ ይመስል ፥ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል።

ኦነግ ህጻናትን ማረድ ፥ የእህል ክምር ማቃጠልና አፈር ገፊ ገበሬን እያሳደዱ መዝረፍና መግደልን የጦርሜዳ ዉሎ ጀብድ አድርጎ መቁጠሩ አዲስ አይደለም። ለጊዜው የሹም ዶሮ ነውና እሽ የሚባልበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። :lol: ጨው ለራስኽ ስትል-- ነው ነገሩ :mrgreen:
Za-llmaknun,
Just listen to what your brother-in-law reports.

Re: Guess which city is this controlled by Oromo Liberation Army (OLA)?

Posted: 02 Jan 2022, 03:29
by free-tembien
AbebeB wrote:
02 Jan 2022, 00:40
i found out that in ethiopia no one is afraid of these pu$$y cats :lol:
everybody says they are only good at massacring civilians when there is no army
they never stand a minute against any army
in kemisie, i heard it was a 15 minute operation, that was it
they are about hair styles, beauty contests and posing for the camera :lol:
no one in ethiopia is afraid of these kebtoch :lol:
even without ENDF the regional armies are more than enough to deal with this useless yekebt menga :lol: