Page 1 of 1

ወያኔ ከ30 ዓመት የተጠጋ ግዛቱ ከስልጣኑ በቄሮና የቄሮ-መለኮታዊ-ድንጋይ ከመባረሩ በጓላ ጸረ ማንኛውም ጥሩ ነገር ሆነ።ኣሁን ከግብጽ ተባብሮ ኢትዮጵያና የህዳሴዋ መለያ (GERD) ለማፍረስ

Posted: 01 Jan 2022, 15:51
by Abe Abraham

  • ወያኔ ከ30 ዓመት የተጠጋ ግዛቱ ከስልጣኑ በቄሮና የቄሮ-መለኮታዊ-ድንጋይ ከመባረሩ በጓላ ጸረ ማንኛውም ጥሩ ነገር ሆነ።ኣሁን ከግብጽ ተባብሮ ኢትዮጵያና የህዳሴዋ መለያ (GERD) ለማፍረስ እየሰራ ነው ። ኣሁን ግንባቱ መለስ ነው የጀመረው የሚባል ትረካ ዋጋ የለውም ። ከህልዊ የወያነ የማውደም ሴራ ጋር ተጋጭቶ ወደ ኣፈር ስለሚቀየር።