ኣንድ normally የጥላቻ-ጢም ለጁንታዎች ፥ ንጉሳችሁ እስልምናን ተቀብሎ መሞቱን ኣሳፍሮኣችሁ በምስልምና ለመንገድ መቃብሩን መስጊድ ነው ኣትበሉ ። ( የጥላቻ-ጢሙ ከኒው-ዮርክ በመኪና ሆኖ
Posted: 01 Jan 2022, 15:01
- ኣንድ normally የጥላቻ-ጢም ለጁንታዎች ፥ ንጉሳችሁ እስልምናን ተቀብሎ መሞቱን ኣሳፍሮኣችሁ በምስልምና ለመንገድ/ለመሸቀጥ መቃብሩን መስጊድ ነው ኣትበሉ ። ( ስሙን ሳልጠቅስ የጥላቻ-ጢሙ ከኒው-ዮርክ በመኪና ሆኖ የሚናገርና የሚሳደብ ፍጥረት ነው። )
- ኤርትራዊው ባሕረ-ነጋሲ ከሞተ በጓላ የእስልምና ነቢዩ መሓመድ " ሰላት ኣል-ቓኢብ " / ለሞተ ሰው ጸሎት/ በገዛ-ራሱ ስለ ኣደረገለት እና የመጀመርያ የእስልምና ተከታዮች ወደ ኣህጉራችን ከቑረይሽ ሸሽተው በመጡበት ጊዜ ንጉሱ ለነሱ ጥሩ ኣቀባበል ከማድረጉ በስተቀር እነሱን ተከትለው የመጡና በባሕረ-ነጋሲ ፊት ቀርበው ክሳቸው ኣቅርበው ( እነዚህ ሰዎች ስለ ማርያምና ክርስትና መጥፎ ነገር ይናገራሉ ) ንጉሱን ስደተኞቹን ኣሳልፎ እንዲሰጣቸው በለመኑት ወቅት ንጉሱ ከሳቸው ልሰማ ብሎ ከሰማ በጓላ " ከነዚህ ሰዎች ልዩነታችን ትልቅ ኣይደለም " የሚል ግምጋሜ ደርሶ የምስልምና ጠላቶች የሆኑትን የቑረይሽ ሰዎችን ባዶ እጃቸውን ወደ የዓረብ ደሴት-መሳይ(ሓውሲ-ደሴት ዓረብ/(ሺብህ)ኣል-ጀዚራ ኣል-ዓረቢያ/ኣረብያን ፐኒንሱላ) ስለ ላካቸው ባንዳንድ የምስልምና ተከታዮች - ኣረቦችና ሌሎች - ባሕረ-ነጋሲ --- ጥሩና ደግ ሰዉ - ሞስለም ነው የሚል ኣስተሳሰብ ኣላቸው ። ሰውየውን ስለ ወደዱት የኛ ነው ለማለት ደስ ይላቸዋል ።
The Hadith, or traditions of Muhammad, approve of offering funeral prayers for an absent person. Abu Hurayrah reports: "The Prophet informed his companions about the death of Negus (Najashi), the king of Abyssinia, the day that he died.And then the Prophet led them to the prayer ground where he lined them up and offered funeral prayer for him with four Takbirs".