Page 1 of 1
ደም መፋሰሱን እንዴት ማስቆም ይቻላል? ሰላም እና ሽግግርስ የሚሳኩ ናቸው? አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ታምራት ላይኔ።
Posted: 31 Dec 2021, 16:01
by sarcasm
Re: ደም መፋሰሱን እንዴት ማስቆም ይቻላል? ሰላም እና ሽግግርስ የሚሳኩ ናቸው? አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ታምራት ላይኔ።
Posted: 31 Dec 2021, 16:25
by Abere
እነዚህ ዲያስፓራዎች (እነ ልደቱ አያሌው ማለቴ ነው) ኮሪደር ማን ፈላጊ አደረጋቸው? ትግራይ ለሰብዐዊ እርዳታ አቅርቦ መች ማመላለሻ መስመር ችግር ገጠማት። ችግሩ አገር ለመሆነ የሱዳን ኮሪደር ይሰጠኝ ነው። የኢትዮጵያዊያንን የማሰብ ችሎታ መሳደብ ነው - እነሱ የሚሉትን ውጤቱን ማወቅ የማይችል ካለ። 1,110 የUN መኪናዎች እኮ ገብተው ሳይመለሱ ቀሩ - መውጫ እንጅ መግቢያ መች አጡ። የትግራይ ህዝብ ችግር የወያኔ ችግር ነው። ለምን ስለ ወያኔ አንድ አይሉም?
Re: ደም መፋሰሱን እንዴት ማስቆም ይቻላል? ሰላም እና ሽግግርስ የሚሳኩ ናቸው? አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ታምራት ላይኔ።
Posted: 31 Dec 2021, 17:10
by Fiyameta