Page 1 of 1

በቀጣዩ ተመራጭ እና ተተኪ የሚሆነው የትኛው የመንግስት አስተዳደር ለኢትዮጵያ መረጋጋት ይበጃል?

Posted: 31 Dec 2021, 14:38
by Abere
ሀ) ዙፋናዊ/ንጉሣዊ/
ለ) ፕሬዚዳንታዊ
ሐ) ጥምር ኮንግረሳዊ/ፕሬዚደንታዊ/ - ዙፋናዊ

Re: በቀጣዩ ተመራጭ እና ተተኪ የሚሆነው የትኛው የመንግስት አስተዳደር ለኢትዮጵያ መረጋጋት ይበጃል?

Posted: 31 Dec 2021, 20:59
by Abere
እስካሁን ባተሰጠው ሃሳብ መሰረት፥አብላጫው (60%) ድምጽ የወደፊቷ ኢትዮጵያ በንጉሥ ብትመራ የተሻለ ብሄራዊ መረጋጋት ሊያመጣ ይችላል የሚል ነው። በ2ኛ ደረጃ (30%) ደግሞ አገሪቱ የፕሬዘዳንት ስርዐት ብትከተል ይመርጣል። ሙሉ ውጤቱን opinion poll survey እንደ ተጠናቀቀ እናየዋለን።