Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የሶማሌው ሙስጠፌ ዓብይን አዋረደው

Posted: 31 Dec 2021, 12:25
by Thomas H
በቀን ቦሌ 22,000 መንገደኞች ይገባሉ ከዚህም ውስጥ 9000 መንገደኞች ለትራንዚት ነው የሚመጡት:: ውሸት ስንቁ የሆነው ዓብይ ግን 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ይመጣል ብሎ እየዋሸ ነው:: ለማንኛውም የሶማሌ ክልል ባለሥልጣኖች ቀኑን ሙሉ አየር ማረፊያ ዲያስፖራ ሱማሌዎች ይመጣሉ ብለው ሲጠብቁ 3 ሱማሌዎች ብቻ ነው የገቡት እነሱም የሙስጠፌ የቅርብ ዘመዶች ናቸው:: በዓብይ ውሸት የተበሳጨው ሙስጠፌ ዛሬ በዌቢናር ሱማሌዎችን ለምን እንዳልመጡ እና ኢትዮጵያም እየፈረሰች ስለሆነ የሶማሌ ክልል ነፃነቷን አውጃ ነፃ አገር እንድትሆን ምን መደረግ እንዳለበት ሲመካከር ውሏል::





















Re: ሰበር ዜና : የሶማሌው ሙስጠፌ ዓብይን አዋረደው

Posted: 31 Dec 2021, 13:41
by Fiyameta