His Excellency Dr Tedros Adhanom is now officially a Professor
Posted: 30 Dec 2021, 20:53
Dimtsi Weyane አማርኛ
7h ·
የኖቲንግሃም ዩኒቨርሲቲ ለአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የክብር የፕሮፌሰርነት ማእረግ ሰጠ።
የዩኒቨርሲቲው የህክምና ሳይንስ ፋካሊቲ የሀምሳኛ አመት ክብረ በአሉ ባከበረበት በዚህ ወቅት ለዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የፕሮፌሰርነት መአርግ መስጠቱ እንዳኮራውም ገልጿል።
ዶክተር ቴድሮስ በሁለት ሺህ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር የዶክትሬት ሙሩቅ መሆናቸውን ያስታወሰው ተቋሙ በ2019ኝም የክብር ዲግሪቸው አግኝተዋል።
በተለይም አለማችን ባጋጠማት የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከፍተኛ ትግል በማድረግ ብቃታቸውን ያስመሰከሩ የዩንቨርሲቲው አባል መሆናቸውም መስክሯል።
በርከት ያሉ ሙሁራን እና የአለም ማህበረሰብ ህይወትን በመታደግ ረገድ ከፍተኛ ገድል የፈጸሙ በመሆናቸው ሽልማቱ ይገባቸዋልም ብሏል ዩንቨርሲቲው።
ዶክተር ቴድሮስ በበኩላቸው ዩንቨርሲቲው ላደረገላቸው የክብር ሽልማት በማመስገን ለቀጣይ ከፍተኛ ስራ ለመስራት አጋዥ ነው ብለዋል።
ታህሳስ 21/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ