Page 1 of 1

ሰበር!! በላይነሽ አመዴ የሳምሪን ገዳይ ቡድን አመድ አደረገችው!!!

Posted: 30 Dec 2021, 18:17
by Ejersa
በሱዳን ቅጥረኛ ወታደሮች የሚታገዘው የህወሓት ሳምሪ ቡድን በሱዳን እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ድንበር ላይ ወረራ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ እንዳለ በጀግናው አየር ሀይላችን ረቂቅ ድሮኖች በተወሰደበት እርምጃ ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይሯል።