Page 1 of 1

ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ እና የዚህ ትውልድ የማንበብ ካልቸር ! ኤቦ ዬቦ ላንተ!

Posted: 30 Dec 2021, 14:30
by Horus

Re: ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ እና የዚህ ትውልድ የማንበብ ካልቸር ! ኤቦ ዬቦ ላንተ!

Posted: 30 Dec 2021, 14:44
by Horus
የኢትዮጵያ ጸሃይ ለሚወዷትም ለሚጠሏትም ወጥታለች!!! ቴዲ አፍሮ በኢትዮጵያዊነትላይ እና አብርሃም ወልዴ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ሳይንስ ላይ የፈጠሩትን ተጽዕኖ አይነት በኢትዮጵያ ስነጽሁፍና የማንበብ ካልቸር ላይ አብዮት እያካሄደ ያለ ጅ ግ ና እንዳለጌታ ከበደ!!