Page 1 of 1

ነገረ ትግሬ :- በአንዱ አፋችው ኢትዮጵያ የ100 ዓመት ዕድሜ አገር ናት ይላሉ፤ በሌላው አፋቸው ትግሬ የሌለባት ኢትዮጵያ ኑራ አታውቅም ይሉና ዕድሜዋንም በ ሺዎች ይቆጥራሉ።

Posted: 29 Dec 2021, 11:54
by Abere
ነገረ ትግሬ :- በአንዱ አፋችው ኢትዮጵያ የ100 ዓመት ዕድሜ አገር ናት ይላሉ፤ በሌላው አፋቸው ትግሬ የሌለባት ኢትዮጵያ ኑራ አታውቅም ይሉና ዕድሜዋንም በ ሺዎች ይቆጥራሉ። ሁሉም ትግሬዎች በሚባል መልኩ። ትግሬዎች ለወሬ አይመቹ፡ ለታሪክ አጻጻፍ አይመቹ። ኢትዮጵያዊ ናችሁ ስንላቸው አይደለንም እኛ ይላሉ ሶስቱን ሰንድቅ ቀለማት ረግጥው የቻይናን ይዘው አፈር ላይ ይንከባለላሉ። እሽ ኢትዮጵያዊ ካልሆናችሁ እኛን ለቀቅ አድርጉ ጎመን በጤና ስንላችው ከእኛ በላይ ኢትዮጵያዊ ይሉናል። በመስቀል እና ጸበል ቀሳውስት ውጣ እያሉ እንደሚያፋጥጡቱ ጋንጩር አጋንንት ከቆጥ ከባጥ እንደሚዘላብድ ትግሬዎች ቅጥፈታቸው በጠበጠን። እውነት ለመናገር ትግሬዎች ቀለም በጥብጠው የከተቡት ታሪክ ካለ ብዙው ውሸት ነበር ማለት ይቻላል። ይህ በእኔ አስተያየት ነው -ነገረ ትግሬ የሆነብኝ ። እናንተስ? ተሳስቸ ይሆን ወይስ ምናልባት በትግሬ ክፍለሃገር የተፈጠረ ትልቅ የትውልድ ክፍተት አለ?