Page 1 of 1

Ethio 360፡- በቀቀኖቹ 360 ወሬኞች ከኦሮሞ ሕዝብ አንፃር ምላሳቸውን አስረዝመው ሲመጡ ወኔ ነው ወይ ዕውቀት አንሶአቸው አላመውቅም ግን ሰዓት ይተርፋቸዋል፡፡

Posted: 28 Dec 2021, 18:04
by AbebeB
Just listen how irrelevant they talk to their chosen thematic area. This is only from today lore; reader can go back of follow forthcoming Oromo issues set for discussion by them and all other habesha talk outlets.

ሌላው ደግሞ ኢትዮጵያ ኤፓየር ነች ይላሉ በማለት ነው የሚከራከሩት እንጂ ኢትዮጵያ ኤምፓየር አይደለችም በማለት፣ ያለመሆኑዋን አያስረዱም፡፡ ለምሣሌ ኤርሚያስን አድምጡት፡፡ ያው በቀቀን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፈጣሪዎች ራሳቸውን ኤምፐረር ሚንሊክ፤ ኤምፐረር ኃ/ሥላሴ እያሉ የገዙትንና የዛሬ ተከራካሪዎችም የማይክዱትን ነው የሚያሳብቅባቸው፡፡