ኤርሚያስ ለገሠ ለመጀመርያ ጌዜ ሰለ ኦሮሞ መልካም ነገር ከአፉ ወጣ፤ ሠፋሪ አማራን ግን ለመጀመርያ ጊዜ ወቀሰ፡፡
Posted: 28 Dec 2021, 00:25
ኤርሚያስ ለገሠ ስለ አቶ አለማየሁ አቶምሣ በተጠየቀበት የዛሬ ወሬያቸው ውስጥ ነበር ስለ ኦሮሞ ሕዝብና ነጻ አውጪ ሠራዊቱ እውነተኛ ሀሣብ (fair) ለመጀመርያ ጊዜ የሠጠው፡፡ ሁሉንም በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ ማላከክ ትክክል አይደለም፣ የአቶ ዓለማየሁ አቶምሣ ቤተሰብ የተገደሉት በፒፒ ሊሆን ይችላል የሚል ነበር፡፡ ምክንያቱንም መተንተን ሞክሮአል፡፡