Page 1 of 1

Poor Agames! በሕወሓት ተሰብሮ የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ከስምንት እስከ አስር ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል።

Posted: 27 Dec 2021, 20:47
by ethioscience
Ethiopia is a size too big for cursed Agames !!

የአላውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ!!

በአሸባሪው የሕወሓት ወራሪ ኃይል የጥፋት ተግባር ተሰብሮ የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከስምንት እስከ አስር ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል።