Page 1 of 1

ትህነግ ለጆባ ባይደን የባህር በር ያስፈልገኛል ይሰጠኝ ደብዳቤ አስገብቷል። ግልባጭ ለኤርትራ በማስገባት። ጉድሽን ስሚ!!!!

Posted: 27 Dec 2021, 14:00
by Abere
ትህነግ ለጆባ ባይደን የባህር በር ያስፈልገኛል ይሰጠኝ ደብዳቤ አስገብቷል። ግልባጭ ለኤርትራ በማስገባት። ጉድሽን ስሚ!!!!
እኔማ ጉድ ብየ ጉድ ብየ ተገረምኩ። መጨረስ የሚገባውን እባብ ወያኔ ወገቡ ላይ በመቀመጥ አሸንፋለሁ በማለት መጫዎት ቂሉ ወያኔ ሳይሆን ከእባቡ ላይ የተቀመጠው ነው። ብቻ መጨረሻውን ለማየት ያብቃን።