Page 1 of 1

የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 11:31
by Abere
ሀ) የኤርትራን መንግስት አቋም አይወክልም።
ለ) ከወያኔ ጋር የተዳቀሉ ኤርትራዊነን ብዮች ቁንጽል እወደድ ባይነት ነው።
ሐ) የኤርትራ መንግስ አቋም ነው።
መ) የሻዕብያ ተቃዋሚዎች ስውር ጨቅላ ሴራ ነው።
ሠ) መልሱ ሌላ ነው። ይገለፅ_________።

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 11:44
by Misraq
Brother Abere,

At this time, it is not Eritrean Government Stand to wage conflict between Amharas and Oromos. The Eritrean government is busy on its deadly opponent TPLF for over 20 years now and they won't do a friction between Amhara & Oromo Because they know it helps TPLF only.

Tesfaye including the majority of Eritreans here are Amiche (Eritreans Born and raised in Ethiopia). These Amiches never ever wish good to us. You can tell on how the all gang up in support of him. They are unprincipiled. They know Tesfaye's works helped Agame TPLF but their hate to us is so powerful they rather chose to support TPLF ideology through Tesfaye.

The raw Eritreans born and raised in Asmara or other parts of Eritrea are straight forward. they don't harbour such level of hate.

Here is a guy from Eritrea writing about this amiches on how dangerous they are compared to Agames viewtopic.php?f=2&t=278458

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 13:40
by Abere
The survey poll so far is sending a conflicting result, with almost a tie in the first three choices. This fang of snake ( Tesfaye Gebre-Ebab) is being likened by many as another hybrid snake of Melese Zenawi.

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 22:18
by euroland
Give it a rest….እንከፍ!
Abere wrote:
27 Dec 2021, 11:31
ሀ) የኤርትራን መንግስት አቋም አይወክልም።
ለ) ከወያኔ ጋር የተዳቀሉ ኤርትራዊነን ብዮች ቁንጽል እወደድ ባይነት ነው።
ሐ) የኤርትራ መንግስ አቋም ነው።
መ) የሻዕብያ ተቃዋሚዎች ስውር ጨቅላ ሴራ ነው።
ሠ) መልሱ ሌላ ነው። ይገለፅ_________።

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 22:19
by Fiyameta

የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! – ተስፋዬ ገብረኣብ

February 10, 2021

መቼም ጄኔራል ጻድቃን እንዲህ ያለ ዳግማዊ ስህተት ላይ ይወድቃል ብዬ ገምቼ ባለማወቄ ራሴን ታዘብኩት። ራሴን የታዘብኩት እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም ከሰማሁ በሁዋላ ነው።

እቅዳቸው ወዲህ ነው!

በቅድሚያ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ማጥቃትና መቆጣጠር። በመቀጠል ጎንደር፣ ባህርዳር እና ደሴን መቆጣጠር።

ልክ በዚህ ጊዜ አብይ አህመድ ቤተሰቡን ይዞ ስለሚኮበልል አዲሳባ ላይ በተደራጁ አባላት እና ደጋፊዎች ቤተመንግስቱን መቆጣጠር።

በመቀጠል ትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን በማስገደድ ከፊት በማስቀደም እንደ ፓሎኒ ኩዋስ እየነጠሩ አስመራ እና ምጽዋን መያዝ።

ከዚያም ህሊና አልባ ኢትዮጵያውያንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ምኒስትር አድርጎ በመሾም ኢትዮጵያን በእጅ አዙር መግዛት።

በመቀጠል ኤርትራን ለዘላለሙ እንዳትነሳ አድርጎ ማውደም። መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ፣ የኤርትራውያንን ትውፊት፣ ማህበራዊ ክብር፣ አገራዊ ስሜት እና ሰብአዊ ኩራት መድፈር እና ማዋረድ – ነበር የታሰበው።

እዚህ ለመግለጽ የማልፈልገው አሰቃቂ ድርጊት በኤርትራውያን እና በአማራ ማህበረሰብ ላይ ለመፈጸም አቅደው እንደነበርም በቂ መረጃ አለኝ። ልገልጸው ግን ፍላጎት የለኝም። ምክንያቱም ታሰበ እንጂ ስላልተፈጸመ መግለጹ ጥቅም የለውም። የታሰበውን ቀርቶ የተፈጸመውን የአርሲ የጦርነት ታሪክ በጨረፍታ በመጻፌ እንኳ የተሸከምኩትን ሸክም እኔ ነኝ የማውቀው።

ዞረም ቀረ ወያኔ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ንጹሃን ዜጎች ላይ ለመፈጸም ያቀደውን አሰቃቂ ድርጊት መፈጸም በጀመረ ልክ በ18ኛው ቀን ነገሮች ሌላ ሆኑ።

ክፉ አሳቢ የወያኔ መሪዎች ክፉ ገጠማቸው። ተማረኩ ወይም ተገደሉ። ባህርዳር እና አስመራን ለማውደም ያሰቡትን ራሳቸው በራሳቸው ላይ ፈጸሙት። በ30 አመታት የገነቡዋትን ትግራይ በ3 ሳምንታት አፈራረሷት። እናም የወያኔ መሪዎች ከሚሳኤል መተኮስ ወደ መማረክ ተሸጋገሩ። ከዚያም አልፎ በአሜሪካ መሬት ላይ ሲንደባለሉ ታዩ። ይህ መንደባለል አሳፋሪ ትርኢት ሆኖ ታየ።

ጄኔራል ጻድቃን በእግሪ መኸል ውጊያ በገጠመው አሰቃቂ ሽንፈት ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰ ሰው እንደመሆኑ እንዴት ዳግም ሊሳሳት እንደቻለ ግን መረዳት አቅቶኛል።

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 22:26
by Abdisa
Abere is a junta agame. የቀን ጅብ እስኪነክስ ያነክስ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 27 Dec 2021, 22:53
by euroland
Abdisa wrote:
27 Dec 2021, 22:26
Abere is a junta agame. የቀን ጅብ እስኪነክስ ያነክስ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Actually he is legit Amara….i went back and check all his posts, unlike Misraq, who is born from a Ho Tigrean mama and Derg daddy… who was proud junta as far as 2016 and speaks the Asmara Tigrena fluently, Abere is just a harmless and misinformed individual.

Re: የተስፋየ ገብረ-እባብ ቅጥፈት የኤርትራ መንግስት አቋምን ያንፀባርቃል ወይስ ከወያኔ ጋር የተዳቀሉት ውላጆች ቆዳቸውን እያዋደዱበት፤

Posted: 28 Dec 2021, 13:03
by Abere
አንቺ Fiyameta

የእውር የድንብሩን ነው የምትፍገመገሚው። ዶሮ በፈሷ ጫጩቶቿን ታሞቃለች ይሉ ዘንድ የደደብ ሰካራም የመለስ የካድሬ ጻሃፊ የገብረ-እባብ ልጅ ጠበቃ ቁማሻል። በሰማይ ቤት ስራው ጠበቃ ይቁምለት እንጅ ለእራስሽ ወንጀለኛ ምስኪን ነሽ። እንደ እኔ ይህ ሰው የኤርትራ ጠላት ነበር። ወያኔ እንዳይ ወድቅ አማራ እና ኦሮሞ እንድቃቃር በማድረግ ኤርትራ ጥርስ በገባችበት ወቅት የሰራ ሰው ነው። እኔ ኤርትራ ምን ሊያደርግ እንደ ሄደ ይገርመኛል።

በዚህ ዓለም እንዳንዶች ከጅን (ሰይጣን) የተጸነሱ ናቸው። አባታቸውም ሰይጣን ነው- ስራቸውም የአባታቸው የሰይጣን ነው። ወላጅ አባቱ ገብረ-አብ ሳይሆኑ የገብረ-እባብ ሽንት ነው። እርሱ ኤርትራዊይ አይደለም- ሳጥናዔላዊ ነው።

እኔ ለህዝብ አስተያየት አቀረብኩ መልሱን ደግሞ ከዚያ ላይ ማየት እንጅ እኔን እንካ ሰላንታ መግጠም ምን ይረዳል። ዘመድ ከሆንሽ እስኪ ትንሽ እረፍት ስጭው በቃ ሂዷል ሂሳቡን ከላይኛው ጌታ ጋር ይተሳሰብ። የሰማይ ቤት ዘመን ተለክቶ አያልቅም የምድሪት ትንሽ ናት በምድር ጥሩ ከሰራሽ ዘመኑ ተቆጥሮ በማያልቀው ሰማይ ቤት መኸርሽ ብዙ ይሆናል። ስለዚህ ሰው መነጋገር ብናቆምስ ምን ይመስልሻል?
Fiyameta wrote:
27 Dec 2021, 22:19