Page 1 of 1

የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 00:28
by Horus
በዛሪይቱ ኢትዮጵያ አንድ ስር ነቀል ለውጥ እየተካሄደ እንደ ሆነ ሁሉም ያምናል ብዬ አስባለሁ ። በመካሄድ ላይ ያለው ለውጥ ከሚታይ የቁሳዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ፣ እድገት፣ ብልጽግና ያለፈ ነው ።

የኢትዮጵያ ዝርያዎች በአገርም ሆነ አባይ ማዶ በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ አንድ ገና ስም ያልተሰጠው ሶሺያል ንቅናቄ ወይም ሶሺያል አብዮት እያስነሱ ነው። የዚህ ንቅናቄ መንፈስ፣ የዚህ አብዮት ልብ ትርታ ኢትዮጵያዊነት በሚለው ጽንሰ ነገር፣ ጽንሰ ሃሳብና ፍልስፍና ላይ ያረፈ ነው።

የዚህ ታሪካዊ ክስተት እና ቀጣይ እድገቱ ምን እንደ ሆነና እንደ ሚሆን ይህ በህይወት ያለው ትውልድ ወደፊት የሚያብራራው ፣ የሚፈላሰፍበት፣ ንድፈ ሃሳብና ትግበራ የሚቃኝበት ይሆናል። ክስተቱ ግን ተከስቷል ።

በከፍተኛ ደረጃ በመንቃት ላይ ያሉት ትውልዶች ይህችን አገር አሁን ካለችበት ታሪካዊ ሁኔታና ቁመና ወደ ሌላ አይነት እውነታና ቁመናል ሊለውጧት አገራዊና ህዝባዊ ቃል ኪዳን በአንድነት እየገቡ ነው።

በእኔ እምነት ይህን ክስተት፣ ይህን አገር አቀፍ አለም አቀፍ መነሳትን በትክክል የሚገልጸው ቃል የኢትዮጵያ አብዮት የሚለው ነው።

የኢትዮጵያ አብዮት ማለት ምን ማለት ነው?

ከ1976 እስከ ዛሬ 2021 የኢትዮጵያ ወጣትና ሕዝብ ፍላጎት ኢትዮጵያ አሳድጎ በኢትዮጵያ መኖር ሳይሆን ከኢትዮጵያ ወጥቶ መለወጥ፣ መበልጸግ ነበር ። ለድፍን 50 አመታት ይህ ወደ ወጭ የመመልከት ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያ ሲያዳክም ለማኝ ሲያደርግ የነበረ ፓራዳይም አሁን እየፈረሰ ነው ።

ይህ ወደ ውጭ መመልከት፣ መለመን እና ራስን መክዳት ያመጡት ቅኝ ገዥ አውሮፓና አዲስ ቅኝ ገዥ አሜሪካ ናቸው ።

አሁን የተነሳው የአብዮት መሪ ፍልስፍና አንድ ኢትዮጵያዊ ያለው ምኞት ካገር ተሰዶ እንግሊዝ መሆን፣ አሜሪካዊ መሆን፣ ሱድናዊ መሆን አይደለም፤ በተቃራኔው እንግሊዝን፣ ኢትዮጵያን ፣ ስዊድንን ወደ ኢትዮያ ማምጣት ነው ። ይህ ነው የዲያስፖራ ወዳገሩ መመለስ ምስጢር።

እስከ ዛሬ ኢትዮጵያዊያን የምንታወቅበት ታሪክና ባህል ያውሮፓ ተገዥነትን መቃወም ነበር ። አሁን ያለው የኢትዮጵያ ታሪክና አላማ ራሳችንን እንዳውሮፓ ማጠንከር፣ እንዳውሮፓ ማደግ ፣ እንዳሜሪካ መሆን ነው ።

ይህ ትልቅ የሳይኮሎጂ ለውጥ ነው ። ወደ ውጭ መመልከት ቆመ፣ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወደ ወስጥ መመልከት፣ መሰብ፣ ራሱን ትልቅ ብልጽግ አገር ለማድረግ አንድ ቃል ኪዳን ላይ እየደርሰ ነው ።

በአ ሆረስ

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 00:57
by Noble Amhara
Best Kisto/Sodo music

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 01:25
by Horus
Noble Amhara wrote:
27 Dec 2021, 00:57
Best Kisto/Sodo music
ኖብለ አማራ (ዎለባ አማራ)
አመስግናለሁ ! ኪስታኔኛ ስለማወቅህ እርግጠኛ አይደለሁም! ሽላላው 'የስልሳ ሰባቱ' ይባላል ። በ1967 (1975) የመሬት ባላባቶች ስለተዋጉት የሚተርክ ነው ። ቦታውን የሚያሳይ ቪዲዮ ቢኖርብት ጥሩ ነበር

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 01:55
by Noble Amhara
Horus wrote:
27 Dec 2021, 01:25
Noble Amhara wrote:
27 Dec 2021, 00:57
Best Kisto/Sodo music
ኖብለ አማራ (ዎለባ አማራ)
አመስግናለሁ ! ኪስታኔኛ ስለማወቅህ እርግጠኛ አይደለሁም! ሽላላው 'የስልሳ ሰባቱ' ይባላል ። በ1967 (1975) የመሬት ባላባቶች ስለተዋጉት የሚተርክ ነው ። ቦታውን የሚያሳይ ቪዲዮ ቢኖርብት ጥሩ ነበር

ይህ የሶዶ ጉራጌ ቋንቋ ነው? . ጉራጌዎች የተለያየ ቋንቋ ይናገራሉ?

How does Enamor Gurages understand Sodo Gurages 🤔🤔🤔🤔🤔

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 02:43
by Horus
Noble Amara
አንዱን የጉራጌ ቋንቋ በደምብ የሚያውቅ ሌሎቹን ባይናገር እንኳ ይገባዋል ፤ ለምሳሌ እኔ ባልመልስም ማንኛውም ጉራጌኛ ምን እንደሚል አውቃለሁ ። በተረፈ ሌሎች እጅግ በጣም የሚቀራረቡና እንደ አንድ ልሳን ሊቆጠሩ የምችሉ አሉ፣ ለምሳሌ ክስታኔና መስቃን። ደሞም ብዙዎቹ ቃላት ሁሉም ይመሳሰላሉ ፣ ወይም ቅርብ ናቸው ! ለምሳሌ ሰባት ቤት 'የተምቢ/የተንቢ' ይላል ! እንኳን ደህና መጣህ ማለት ነው ። ክስታኔ ዬምጣቢ/የምጣቢ ይላል ። ልዩነቱ የድምጾች ሺፍት ማድረግ ነው ልዩነቱ ። 90% የጉራል ቃላት ስረ ግንዳቸው ፣ ኢቲሞሎጂያቸው አንድ ነው ። ባብዛኛው ግዕዝ ነው። ለምሳሌ የተንቢ የሚለው ቃል ትንቢት፣ የሚመጣ ነገር ማለት ነው ።

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 02:59
by Horus
ሃኪም ወርቅነህ እና መላኩ በያን

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 12:12
by Horus
የኢትዮጵያ አብዮት ማለት ምን ማለት ነው?

ከ1976 እስከ ዛሬ 2021 የኢትዮጵያ ወጣትና ሕዝብ ፍላጎት ኢትዮጵያ አሳድጎ በኢትዮጵያ መኖር ሳይሆን ከኢትዮጵያ ወጥቶ መለወጥ፣ መበልጸግ ነበር ። ለድፍን 50 አመታት ይህ ወደ ወጭ የመመልከት ሳይኮሎጂ ኢትዮጵያ ሲያዳክም ለማኝ ሲያደርግ የነበረ ፓራዳይም አሁን እየፈረሰ ነው ።

ይህ ወደ ውጭ መመልከት፣ መለመን እና ራስን መክዳት ያመጡት ቅኝ ገዥ አውሮፓና አዲስ ቅኝ ገዥ አሜሪካ ናቸው ።

አሁን የተነሳው የአብዮት መሪ ፍልስፍና አንድ ኢትዮጵያዊ ያለው ምኞት ካገር ተሰዶ እንግሊዝ መሆን፣ አሜሪካዊ መሆን፣ ሱድናዊ መሆን አይደለም፤ በተቃራኔው እንግሊዝን፣ ኢትዮጵያን ፣ ስዊድንን ወደ ኢትዮያ ማምጣት ነው ። ይህ ነው የዲያስፖራ ወዳገሩ መመለስ ምስጢር።

እስከ ዛሬ ኢትዮጵያዊያን የምንታወቅበት ታሪክና ባህል ያውሮፓ ተገዥነትን መቃወም ነበር ። አሁን ያለው የኢትዮጵያ ታሪክና አላማ ራሳችንን እንዳውሮፓ ማጠንከር፣ እንዳውሮፓ ማደግ ፣ እንዳሜሪካ መሆን ነው ።

ይህ ትልቅ የሳይኮሎጂ ለውጥ ነው ። ወደ ውጭ መመልከት ቆመ፣ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወደ ወስጥ መመልከት፣ መሰብ፣ ራሱን ትልቅ ብልጽግ አገር ለማድረግ አንድ ቃል ኪዳን ላይ እየደርሰ ነው ።

በአ ሆረስ

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 12:35
by Horus
እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የኢትዮጵያ ኤሮኖቲክስ መሃንዲሶች ያቀረቡት ሃሳብ መንግስት ባስቸኳይ ተግባራዊ ማድረግ አለበት!!!

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 12:48
by Abere
Ethiopia is not a politically stable country yet. Allowing aspirant aeronautic engineers to imitate or produce drone at this stage means putting guns into the hands of reckless tribal zealots. Let alone drones, even the most sophisticated machine guns and new brand armaments are immediately received by OLF thugs faster than ENDF members. TPLF had been fried missiles and heavy artilleries because it swindled these assets to benefit its tribal mission. Ethiopia is a muddy water infested with dangerous alligators. The time is not perfect yet, even for economic investment. The political and legal environment is risky. I don't want to be pessimist. The country will be promising and propitious only when ethnic federation is demolished and ethnic constitution is replaced with conventional and standard federal and constitution. Once ethnic federation is replaced with better system, the sky will be the limit for all of these aspiration.

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 13:03
by Horus
Abere wrote:
27 Dec 2021, 12:48
"Ethiopia is not a politically stable country yet."
አበረ
ፐርፌክት ግዜ የሚባል የለም፣ አይኖርም ። ያን ፐርፌክት ቀን እሚጠብቁ ሳያዩዏት ይሞታሉ ። ድሮን ዝም ብሎ ለጫካ አይቶከስም ፣ አሻንጉሊቱ ካልሆነ በተቀር? ልጆቹ እምቢ የተባሉበት ምክኛት ሌላ ነው ። ባጭሩ ዘመኑ የቀውስ ዘመን ስለሆነ በዚህ ቀውስ መኖርን፣ ማደግን መፈልሰፍን መልመድ አለብን ። ፔሲሚስት መሆን ትችላለህ ግን ሃቁ ዛሬ የሰው ልጅ በሚካሄደው ሁከት ውስጥ ነው ኖሮውን እየገፋ ያለው ። ይህ የዘመኑ መንፈስ ነው ። ሌላ ቦታ ስለ ጦርነት ጠቃሚነት ፖስት ያደረኩት ሃሳብ ይህን ያልከውን ጉዳይ ይመለከታል!

the Great Homecoming Calendar

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 13:27
by Abere
Horus,

In my opinion these are just sporadic or ephemeral moments not really due to the evolution of invisible objective socio-economic reality. Or are simply due to artificial stimulations by the political system where the instable government weans such artificial support these businesses only seasonal. I am not a pessimist, I am an optimist, but I am not a wild optimist. There has to be seen on the ground some positive conditions optimally on the ground in Ethiopia. I don't believe collecting and hoarding technological hardware makes Ethiopia developed while the political hardware is malfunctioning. Let's say, you want an investor to spend billions of dollars worth factory in Weldiya or Dessie now, you thing you gave this person the right business advice? I do not think so. I would advise him to take his time and follow a wait - and -see investment strategy. Transferring technological knowledge and invention is not really an uphill task for Ethiopians, but then ethnic politics has become an uphill task because, the nervous system of the government is infected with it. The political nervous system has to be treated first. A drone can be used by several irresponsible tribal thugs by OLF and TPLF, even others. How can I trust you while I saw OLF openly have a military training camp that officially graduate genocidal thugs that can easily put drones into action. As of now, what Ethiopia needs the most is outlawing ethnic federation and ethnic party. I am not saying life has to stop, but there is ethnic federation and the law of the beast (Dedebit Constitution) that is going to stop life anyways.

Horus wrote:
27 Dec 2021, 13:03
Abere wrote:
27 Dec 2021, 12:48
"Ethiopia is not a politically stable country yet."
አበረ
ፐርፌክት ግዜ የሚባል የለም፣ አይኖርም ። ያን ፐርፌክት ቀን እሚጠብቁ ሳያዩዏት ይሞታሉ ። ድሮን ዝም ብሎ ለጫካ አይቶከስም ፣ አሻንጉሊቱ ካልሆነ በተቀር? ልጆቹ እምቢ የተባሉበት ምክኛት ሌላ ነው ። ባጭሩ ዘመኑ የቀውስ ዘመን ስለሆነ በዚህ ቀውስ መኖርን፣ ማደግን መፈልሰፍን መልመድ አለብን ። ፔሲሚስት መሆን ትችላለህ ግን ሃቁ ዛሬ የሰው ልጅ በሚካሄደው ሁከት ውስጥ ነው ኖሮውን እየገፋ ያለው ። ይህ የዘመኑ መንፈስ ነው ። ሌላ ቦታ ስለ ጦርነት ጠቃሚነት ፖስት ያደረኩት ሃሳብ ይህን ያልከውን ጉዳይ ይመለከታል!

the Great Homecoming Calendar

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 14:11
by Horus
አበረ፣
የጎሳ ስርዓት መጥፋት ላይ እኔና አንተ ልዩነት የለንም ። እኔ የምለው የጎሳ ስርዓት ማጥፋቱ ሂደት እየተካሄደ ነው ። በሂደት እንጂ አንዴ የምናጠፋበት ዘዴና ሃይል የለንም! መለወጥ ያለበት ራሱ በጎሳ የሚያስበው ሕዝብ ስለሆነ ።

የማይታየው የሶሺያና ኢኮኖሚ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ ግልጽ ባልሆንም፣ የማይታየው የሰዎች ሃሳብና የሶሺያል ሳይኮሎጂ ነው። ያም ቢሆን ለውጥ እያሳየ ነው ፣ የቀረው ባይን የሚታይ፣ በጅ የሚዳሰስ ኢኮኖሚ በለው ሌላ አሁን የሚታየው ህልፍ አይነት የህዝብ እንቅስቃሴ ነው ። የዲያስፖራ ጉዞ የሚታይ ሪያሊቲ ነው።

ሰው አንድ የሚዳሰስ ነገር ሲያደርግ አብሮ የማይታየው ሳይኮሎጂውም የለወጣል ። አርቲፊሻል ያልከውኮ ራሱ የሰው ልጅ በየቀኑ የሚፈጥረው ካልቸር ነው፣ ሌላ ነገር የለም፣ ሁሉም ሰው ሰራሽ እውነታ ነው።

ስለዚህ በእኔ እምነት አሁን መሬት ላይ የለው ነው የኢትዮጵያ ሪያሊቲ፣ ኢትዮጵያዊያን ራሳቸው የሰሩት ሪያሊቲ ማለት ነው ። ነገ ሌላ አዲስ ሪያሊቲ ከፈለግን ራሳችን ስንፈጥረው ብቻ ነው የሚመጣው፣ በቃ ሌላ እውነታ የሚሰጠን ታምር የለም።

ወልዲያ ወድሟል አው። ደሞም ወልዲያ ለዘላለም ትግሬ ጎን መኖሩ አይለወጥም፣ ስለሆነም መፍትሄው ዛሬውኑ ፋብሪካውን መልሶ፣ ሕዝቡ ግን የቴክኖልጂ መሳሪያ በመታጠቅ ፣ ወታደር ሆኖ፣ ተደራጅቶ ቤቱን፣ ንብረቱን ፋብሪካውን ፣ ብልጽኛውን መጠበቅ አለበት! ሌላ ሪያሊቲ የለም።

ለዚህ ነው ስለጦረንት ጥቅም አዲስ ሃስብ ለመወርወር የሞከርኩት! አዲስ ፓራዳይም ውስጥ መግባታና አዲስ ህሳቤ ማፍለቅ አለብን!

Re: የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 27 Dec 2021, 14:54
by Abere
ሆረስ፥

እኔ መቸም ለአገሬ መልካሙ ሁሉ እንድሆንላት እመኛለሁ። ስጋቴን ለመግለጽ ያህል ነው - ደግሞ ደጋግሞ ችግሩ ብዙ ጊዜ ስለ ጎበኘን። ያልከው ይሁን ወታደር ለአንድ ቀን አዳር ቤት ይሰራል ይባል የለም እንኳንስ አገር።
Horus wrote:
27 Dec 2021, 14:11