Page 1 of 1

ዳን ብራውን የኣሜሪካ ተስፋየ ገብረ-ኣብ ኣንዳንድ ሰዎችን ስላናደደ ካሁን በጓላ ስሙ ወደ " ዳን ብራውን-እባብ " ተቀይሮኣል!!! በታሪክ ውስጥ ገብቶ መዋኘትና በሌላ ሰዎችን ኣሳዎች...

Posted: 26 Dec 2021, 14:54
by Abe Abraham

ዳን ብራውን የኣሜሪካ ተስፋየ ገብረ-ኣብ ኣንዳንድ ሰዎችን ስላናደደ ካሁን በጓላ ስሙ ወደ " ዳን ብራውን-እባብ " ተቀይሮኣል!!! በታሪክ ውስጥ ገብቶ መዋኘትና በሌላ ሰዎችን ኣሳዎች መጫወት ክልክል ነው። በየኣሳ ታሪክ ኣንድ ኣሳ ሌላ ኣሳን የበለደለበትና የጎዳበት ሁኔታ ታይቶና ተሰምቶ ኣያውቅም ። የኣሳ ኣለም ሁሉ የፍቅር እና የሰላም ኣለም ነው። ኣንዲት ኣሳ ከኩሬና ወንዝ ወጥታ በቀይ ባህር ሄዳ የሌላ ኣሳ ጡት ስትቆርጥ ታይቶና ተሰምቶ ኣያውቅም። ሆኖ ግን ኣንድ ትልቅ የኣሳዎች ፕሮፈሰር እንደሱ ብለው ሲመሰክሩ እርስዎ too diplomatic ስለ ሆናችሁ ለምስክርነት ኣትበቁም ተባሉ!! ስለ የኣሳ ኣለም መጻፍ በብልሃት እንዳይሉ ኣሳ መብላት በብልሃት ኣሉ የኣሳ ኣለም ኤክስፐርቶች የሆኑ ኣያቶቻችን ። ዓጀቢ !! ዓጀቢ ይላሉ በባህር ዳርቻ የሚኖሩ ኣረቦች ስለ የኣሳ ኣለም ኣስገራሚ ነገር ሲያዩና ሲሰሙ ።