ዩሲፍ ዚዳን የግብጽ ተስፋየ ገብረ-ኣብ ። የታሪክና ስነ-ጽሑፍ ሰው። በኣረብ ኣለም ብዙ የሚያከራክር ሰው። በታሪክ ወስጥ ገብቶ የሚዋኝ ግለ-ሰብ!!
Posted: 26 Dec 2021, 14:11
- ዩሲፍ ዚዳን የግብጽ ተስፋየ ገብረ-ኣብ ።የታሪክና ስነ-ጽሑፍ ሰው።በኣረብ ኣለም ብዙ የሚያከራክር ሰው።በታሪክ ወስጥ ገብቶ የሚዋኝ ግለ-ሰብ!! ኣንዳንድ ስዎች ኣሳየን ለምን ነካህልኝ ብለው ይናደዳሉ!!
ዩሲፍ ዚዳን ፥ የማያነብ ኣህያ መሆኑን ነው ። ኢሊ ማየእራሽ የብኣ ሒማር!!
