Page 1 of 1
ሞት የናፈቀው ጁንታ ጦርነቱን ጀምሯል
Posted: 26 Dec 2021, 12:49
by ethioscience
Re: ሞት የናፈቀው ጁንታ ጦርነቱን ጀምሯል
Posted: 26 Dec 2021, 13:00
by ethioscience
Re: ሞት የናፈቀው ጁንታ ጦርነቱን ጀምሯል
Posted: 26 Dec 2021, 13:32
by Abere
እንደት ነው ጦርነቱ ቁሟል አልተባለም እንደ? እንደገና ጦርነት ልንገባ ነው ማለት ነው? ወይ ዘንድሮ። የአህያ በራይ ሆነብን ዙሮ እዛው ዙሮ እዛው። በእውነት ምን ሰለቸኝ በውሸት ድል አደርግን ተብሎ ይነገራል። ጎበዞች ነን ከተጠመደልን ወጥመድ አመለጥን ይባላል። ወጥመድ ውስጥ ተቀምጦ እኮ ነው - ወጥመድ አልገባሁም የሚባለው። አሁን ደግሞ በስሌት እንጅ በሰሜት አይደለም የተመራነው ይሉናል። እኛ ግን በስሌትም በስሜትም ሳይሆን በሴራ ነው የምትመሩት ነው እያልን ያለው። የማታ ማታ ሴራ እራሱን ስለት ድጓሱን ይበላል። የዛሬ አራዳ የነገ ፋራ ከመሆን ይጠብቃችሁ።