Page 1 of 1

ያስደነግጣል፣ ስለ ተስፋዬ ገብረ ዕባብና ኢትዮዽያዊ ነን ባዮች?

Posted: 26 Dec 2021, 03:57
by ethiopianunity
ኣይደለም ዔርትራውያን ኢ ኣር ውስጥ ያሉ፣ ኢትዮዽያዊ የሚመስሉ ዛሬ ተደብቀው ወጥተዋል ተስፋዬ ገብረ ዕባብን በመደገፍ። ዕንደነ ኢጀርሳ፣ ተቀባ።

በመጀመርያ የናዚ መንገሌ የሚባል ዕኮ ብሪሊያንት ዶር ነው። ተስፋዬ ገብረ ዕባብን መጽሃፍ ስለጻፈ ሰዕባዊን በግላዊ ችሎታ የምታወዳድሩ ዕንደ ዕፍረት ነው። ይህ ማለት የህዋሃት ጭፍሮች መኖራቸውን ያረጋግጣል። ተስፋዬ ገብረ ዕባብ የቀኝ ገዦችን ከፋፍለህ ግዛ ያምንበታል፣ ታዲያ የህዋሃትን ከፋፍለህ ግዛ ታምኑበታላችሁ ለምን ህውሃትን ታወግዛላችሁ ዕንደዛ ኮሆነማ? ነው ወይስ የኦንግን ተራ ዕየጠበቃችሁ ነው? በሃሰት ሚኒሊክ ኣድርጏል የተባለው ኢትዮዽያን ለምን ሚኒሊክ ታደጋት ከጣልያን ማለታቸው ነው። ታዲያ ለምንድን ነው ዛሬ ኣሜሪካ ዕንዲህ ኣረገችን ያሚሉት ለምን የዛሬን ያወግዛሉ የውጭ ጣልቃ ገብነት ጣልያንን በመደገፍ ሚኒሊክን በማውገዝ። የጭንቅላት ህመምተኞች ተስፋዬ ገብረ ዕባብን በመደገፍ፣ ውስጥ ሆናችሁ ኣገሪቱ ወደ ሰላምና ቀጥታ ዕየተራመደች ኣይደለችም። የሚያስፈራው ዕውነት ኣኖሌን ሃውልት ዶር ኣብይ ከተሳተፈበትና ይህን ሃውልት ካላስወገደ፣ ዕርግጠኛ ነኝ የዕውነተኛ መሪ መሆን ኣይችልም የኢሃድግ ቅጥያ ላይ ነን ማለት ነው።

ሚኒሊክ መሪነትን የማይደግፍ፥
* ቅኝ ገዢንትን ያምንበታል
*ከፋፍሎ መግዛትን ያምንበታል
*ኣፍሪካዊ ሊሆን ኣይችልም
*ባርነትን ይደግፋል
* ደካማ ኣገርን ያፈራል ሆዳም ስለሆነ ከውጮች ጥቅም በማግኘት ኣገር ይክዳል

Re: ያስደነግጣል፣ ስለ ተስፋዬ ገብረ ዕባብና ኢትዮዽያዊ ነን ባዮች?

Posted: 26 Dec 2021, 04:03
by Noble Amhara
Bro stop mentioning that dude im sick and tired of it

Re: ያስደነግጣል፣ ስለ ተስፋዬ ገብረ ዕባብና ኢትዮዽያዊ ነን ባዮች?

Posted: 26 Dec 2021, 04:08
by ethiopianunity
Noble Amhara wrote:
26 Dec 2021, 04:03
Bro stop mentioning that dude im sick and tired of it
Your dude is Eritrean and you don't like that criticism huh?

Re: ያስደነግጣል፣ ስለ ተስፋዬ ገብረ ዕባብና ኢትዮዽያዊ ነን ባዮች?

Posted: 26 Dec 2021, 04:49
by kibramlak
Ejersa ሌላው የጎሳ ስርአትን ለማቆየት የሚንተባተብ የ ኦፒዲኦ ተቀፅላ ነው
በወያኔን መሞት ከበሮ እየደለቀ በተስፋየ ገብረ-እባብ መሞት ግን እትንኩት ባይ የሰይጣን ተቀፅላ ነው፣፣ በትንሽ ነገር ሰው ይጋለጣል፣፣

ethiopianunity wrote:
26 Dec 2021, 03:57