
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Dead snakes don't bite! But who killed the snake anyway?!
Give it a rest, folks! There are too many live snakes for you to expose. Save you energy and time!


Re: Dead snakes don't bite! But who killed the snake?!
Two Big Fake information from Tsefeye Gebre Ebab
1. Sanke Taesfaye Gebre Ebab said Andargachew is "Amhara" but this is completely false
Here is what Andargachew Tsige's sister said about her family roots
አንዳርጋቸው ጽጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ከሶስት ዓመት በፊት «ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ» በሚፍ በጻፉት ማስታወሻ ስነ አንዳርጋቸው የሚከተለውን ጽፈው ነበር፤ «አንዳርጋቸው የቤተሰባችን የመጀመረያ ወንድ ልጅ ስለነበረ ብርቅዬ መሆን የጀመረው የካቲት 1 ቀን 1947 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ሆስፒታል ከእናታችን ከወ/ሮ አልታዬ ተሰማ ሮቢ እና ከአባታችን ከአቶ ፅጌ ሀብተማርያም ጨሜሳ ከተወለደ ቀን ጀምሮ ነው።» ይህ የእህቱ ምስክርነት ነው። እንደሚታወቀው ባገራችን ዘረኞች መስፈር ዘር የሚቆጠረው ባባት ነው። በዚህ መስፈር ነው እንግዲህ አባዱላ ገመዳ እናቱ አማራ ሆና የኦሮሞ ድርጅት መሪ የሆነው ዘሩን ባባቱ ቆጥሮ ነው።
https://dagumedia.com/author/dagumedia/page/66/
2. Sanke Taesfaye Gebre Ebab said Anole story is true story. but this is completely false.
Here is what Dr Negaso Gidada said about Anole
"አርሲ የዘመተው ራስ ጎበና ዳጨ እንጂ ዓፄ ሚኒሊክ በአርሲ ጦርነት መሳተፋቸውን የሚያረጋግጥ ምንም የታሪክ ማስረጃ አላገኘሁም ! ራስ ጎበና ዳጨ ደግሞ የ አርሲ እናቶችን ጡት እንዲቆርጡ የሚያደርግ ስብዕና የላቸውም:: ያም ሆነ ይህ ራስ ጐበና ጡት ቆረጠ ለማለት ደግሞ ታሪክ ማስረጃ የለንም። እኔ የምርምር ስራየን ያጠናሁት በኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ላይ ነው። በ ጥናቴ ስለ አኖሌ ጡት መቆረጥ የትም ቦታ ማጣቀሻ አላገኘሁም :: አንድም የታሪክ ማስረጃ የሌለበት ወሬ ነው፣ መነሻውም የ ህውሀት ባላስልጣናት የከፋፍለህ ግዛ ስልት ይመስለኛል:: እኔ ስለአኖሌ ታሪክ ወያኔ ሀውልት ሰርቶ ሲያስመርቅ እንጂ በኦሮሞ ታሪክ ሰምቼው አላውቅም !! " ክቡር ዶ/ ር ነጋሶ ጊዳዳ በአንድ ወቅት ከተናገሩት
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Dead snakes don't bite! But who killed the snake anyway?!
ጊዜ መስታወቱ!! ተስፋዬ ገብረአብ ማነው?
https://www.goolgule.com/tesfaye-gebreab-and-kabuga/

https://www.goolgule.com/tesfaye-gebreab-and-kabuga/
ከዚህም በተጨማሪ፣ በጋዜጠኛው ማስታወሻ ገጽ “247” ላይ የተለመደው የተስፋዬ ቅጥፈት፣
“የወያኔ ዲፕሎማቶች ፓስፖርቴን ናይሮቢ ላይ መንጠቅ የቻሉ ቢሆንም፣ ኢትዮጵያዊነቴን መንካት እንደማይችሉ ግን አልተረዱትም”

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Dead snakes don't bite! But who killed the snake anyway?!
ተስፋዬ ገብረአብ በ1960 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ምድር፣ በደብረዘይት ከተማ ተወለድሁ ባይ ነው። እስከ አሥራ ሁለተኛ ድረስ ከተማረ በኋላ ወደ ሐረር ፖለቲካ አካዳሚ ሂዶ በ1980 ዓ.ም የጦር ሜዳ ጋዜጠኛነት ኮርስ ውስዶ ተመርቆአል። ከዚያም እንደሚለው ወደ ሰሜን ጦር ግንባር ሂዶ በመሥራት ላይ እንዳለ በኢህአዴግ ጦር ይማረካል።
ወያኔ-ኢህአዴግ ኢትዮጵያን በ1983 ዓ.ም ሲቆጣጠር ከሠራዊቱ ጋር ወደ አዲስ አበባ ገባ። በ1988 ዓ.ም ወደ አሜሪካ፣ ሲያትል ተልኮ የራዲዮ ጋዜጠኛነት ትምህርት ተከታትዬ ተመልሻለሁ ይላል እጁን ለሰጠበት አገር ሲል፣ በደራሲ ማስታወሻ ላይ ግን ወደ አሜሪካ ሲያትል የሄድኩት ለረፍት ነበር ይላል። የትኛው እውነት እንደሆነ መገመት የሚቻለው ግን የተስፋዬን ማንነት መገንዘብ ከቻልን በኋላ ነው። ተስፋዬ በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ውስጥ በሃላፊነት ሰርቶአል። እፎይታ የተባለ አሳታሚ ድርጅት፣ እና መጽሔት ሥ/አስኪያጅ እንደነበረም ይታወቃል። ከዚህ አልፎ ተርፎም ተስፋዬ ቀንደኛ የወያኔ ደህንነት አባልም የነበረ ለመሆኑ ወደ ፊት የምናይ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን ተስፋየ በሥራ ላይ በቆየባቸው ጊዜያት ውስጥ ተስፋዬ ከላይ የገልጽሁትን መጽሐፍ፣ “ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ”፣ ጨምሮ ወደ ሰባት የሚሆኑ መጽሐፍትን አሳትሞ ለንባብ አብቅቶአል። በአጻጻፍ ዘይቤውና አጣጣሉ ተስፋዬ የፈጠራ መጽሐፎችንና ተውኔቶችን አዘጋጅቶ ለማውጣት እና የአንባቢያን ቀልብ በግርድፉ ለመሳብ መቻሉን ማሳየት የሚችል ሰው ነው።