Page 1 of 1
ሰበር ዜና ለሆረስ
Posted: 25 Dec 2021, 18:11
by Noble Amhara
Re: ሰበር ዜና ለሆረስ
Posted: 25 Dec 2021, 18:28
by Horus
Noble Amara,
ስሜቱን እኔም እጋራዋለሁ! ብርሃኑ ላገር መሞት፣ ለፖለቲካ እምነት መሞት ምን ማለት እንደ ሆነ ህይወቱን ሁሉ ያየ ሰው ነው ። ገና በ16 አመቱ ታላቅ እህቱን በቀይ ሽብር ያጣ ሰው ነው ። አሲምባ ሄዶ 15 ጓዶቹ በራሳቸው ጓዶች አንጃ ተብለው በግፍ ፊቱ ላይ የተረሸኑበት ሰው ነው ። እነዘሩዕ ክሸናና ኢያሱ አለማየሁ እሱን የተዉት በጣም ወጣት ስለሆነ ምናምን በሚል ነው ። ግንቦት ሰባት ውስጥ የሚወዳቸው የራሱ ጦር ተዋጊዎች ላመኑበት፣ ለቆሙለት የኢትዮጵያዊነት አላማ ሲሰዉ ያየ ሰው ነው ። እኛ ዛሬ አገር እንዲኖረን የሚያደርጉት እነዚህ የዘመነ ዘመንት ጀግኖች ናቸው ። ልክ ብርሃኑ የተሰማው ስሜት እኔ ተሰምቶኛል! ያ ነው እንጓዝ በወደቁት ጓዶች ፋና! የሚባለው! ሕዝብና አገርም ከዘመን ዘመን የሚኖረው እንደነሱ ላገርና ህዝብ የሚሞት ጀግና ስለሚወለድ ነው!
Re: ሰበር ዜና ለሆረስ
Posted: 11 Jan 2022, 10:38
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑25 Dec 2021, 18:28

ትክክል !!!!!!