Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ኢትዮጵያ
Member
Posts: 1
Joined: 24 Dec 2021, 17:24

ጥንቃቄ፣ ጥንቃቄ፣ ጥንቃቄ!

Post by ኢትዮጵያ » 25 Dec 2021, 16:14

ህወሃት ሰሜን ሸዋ በነበረ ጊዜ ገዳይ ቡድን አዘጋጅቶ ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረ ኦኘሬሽን ቀርፆ ቡድኖቹን አዲስ አበባ አላሰርገም ብዬ ቅንጣት አልጠራጠርም። ከወያኔ ጊዜ በከፋ በሌቦች የተሞላው የመንግስት መዋቅርና ሸርሙጦች እና አሮጊቶች የሞሉበት ሰርቪላንስ ስውር ተልእኮ የማክሸፉ አቅማቸው ከዜሮ በታች ነው። ጥንቃቄ ይደረግ!