ጀግናው እና ሐቀኛው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ (Gadaa)!!!
Posted: 25 Dec 2021, 15:50
ታሪክ እና የኦሮሞ ህዝብ ዘለዓለም እያስታወሰህ ይኖራል!!!
እውነትን እየፃፈችና እየመሰከረች ፥ ለእውነት የኖረችው ነብስህ ... በእውነተኛው ዓለም (በአጸደ ገነት) ዘለዓለማዊ እረፍትን ታግኝ!!! ፈጣሪ ይቀበልህ!!
አንተ ከኤርትራዊ አባትና እናት ፥ ከኦሮሚያ አፈር ፥ ቢሻኖፍቱ (aka ደብረዘይት) ላይ የበቀልክ ድንቅ ኦሮሞ ነበርክ!!!
ኦሮሞ በእውነት ኖሮ ፥ እውነትን መስክሮ ፥ በእውነት ያልፋል!
ኦሮሞው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ ( ገዳ ገብረ-አብ)ም በዚሁ መንገድ አለፈ።
ታሪክ እና የኦሮሞ ህዝብ ዘለዓለም እያስታወሱህ ይኖራሉ!!!