Page 1 of 1

[Just Arrived - Discretion Needed] Last Christmas gift for Agames on behalf of TPLF's Victims! ወደሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋሽ

Posted: 25 Dec 2021, 12:46
by ethioscience
ደብረ ጺዮን ይህ ቲያትሩ እንዳይታወቅበት ነው የሰመአታት ቀን ምናምን እያለ የተረገመ የትግራይን ህዝብ የሚያጃጅለው :idea: :idea: :idea:

source: Getachew Shiferaw!! የትግሬ ወራሪ ወደ አማራ ክልል አምጥቶ በጦርነት ካስፈጀው መካከል የተወሰነውን ሰብስቦ ለመውሰድ ሲጥር ተደርሶበት ጥሎት ሄዷል። አንዳንዱን ከፍኖታል። ቀሪውን ገና እየሰበሰበ ነበር። ይህን አስከሬን እየወሰደ አንድ አካባቢ እየቀበረ የዘር ፍጅት ተፈፀመብኝ ይላል። አንዳንድ ቦታ ላይ ቁስለኞቹን ሲያክምበት የነበረውን ቁሳቁስም ጥሎ ሄዷል። ክኒኖችና የመድሃኒት መያዥያው ወድቆ ይታያል። በየአካባቢው የተዋቸው ቁስለኞች በአወደሙት ሀኪም ቤት እየታከሙ ነው።

አስከሬኑን በየጫካው ጥሎ የሄደ ቡድን ነውኮ በራሱ ፈቃድ ጥሎ እንደወጣ የሚነግረን። መቅበሪያ ሰዓት እንኳን አልነበረውም።

Re: [Just Arrived - Discretion Needed] Last Christmas gift for Agames on behalf of TPLF's Victims! ወደሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋ

Posted: 25 Dec 2021, 14:21
by ethioscience