Page 1 of 1
አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 09:07
by Abaymado
የአብይን ጤነኛነት ለማወቅ ከእሱ ጋር መሆን ያስፈልጋል:: አብይ ሁለት የተለያየ ፀባይ ነው ያለው:: ምናልባት ሲነሳበት በጣም መጥፎ እንዲሰራ ያረገዋል::
አብይ የህዝቡን ጫጫታ ለማስቆም ለምን ትግራይ እንደማይገባ ምክንያቱን አስረድቷል:: ግን ለምን አሁን በተለየ ቶሎ ማስረዳት አስፈለገው? አደጋ ላይ ስለሆነ ነው::
ሁሉን ነገር ሆን ብሎ ነው የሚያረገው:: የዚህ ሰው መጨረሻው ያሰጋኛል::
ለምን ታምራት ነገራ እንደታሰረ አላቅም? ደሞም ለምን ወደ ኦሮምያ ክልል ይሄዳል? አቶ ታድዮስ ታንቱ እንዲሁ ኦሮምያ ክልል ነበር ያሰራቸው? እና ሲያስበው እኛ በኦሮምያ የምንገዛ ይመስለዋል?
መአዛ መሐመድን ባልወዳትም መታሰር ግን የለባትም::
እናም እላለሁ: ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩት ንፁህ እስረኞች ይፈቱ!!
አብይ ከሕግ ስር ሊያመልጥ እንደማይችል የገባው አይመስልም::
Re: አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 15:10
by Educator
I hope Horus won't see this post of yours. Abiy is his God and he considers your opinion as blasphemy.
Abaymado wrote: ↑25 Dec 2021, 09:07
የአብይን ጤነኛነት ለማወቅ ከእሱ ጋር መሆን ያስፈልጋል:: አብይ ሁለት የተለያየ ፀባይ ነው ያለው:: ምናልባት ሲነሳበት በጣም መጥፎ እንዲሰራ ያረገዋል::
አብይ የህዝቡን ጫጫታ ለማስቆም ለምን ትግራይ እንደማይገባ ምክንያቱን አስረድቷል:: ግን ለምን አሁን በተለየ ቶሎ ማስረዳት አስፈለገው? አደጋ ላይ ስለሆነ ነው::
ሁሉን ነገር ሆን ብሎ ነው የሚያረገው:: የዚህ ሰው መጨረሻው ያሰጋኛል::
ለምን ታምራት ነገራ እንደታሰረ አላቅም? ደሞም ለምን ወደ ኦሮምያ ክልል ይሄዳል? አቶ ታድዮስ ታንቱ እንዲሁ ኦሮምያ ክልል ነበር ያሰራቸው? እና ሲያስበው እኛ በኦሮምያ የምንገዛ ይመስለዋል?
መአዛ መሐመድን ባልወዳትም መታሰር ግን የለባትም::
እናም እላለሁ: ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩት ንፁህ እስረኞች ይፈቱ!!
አብይ ከሕግ ስር ሊያመልጥ እንደማይችል የገባው አይመስልም::
Re: አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 15:39
by Dawi

ዐባይ:
ጤነኛው ማነው? ልትነግረን ትችላለህ?
ቶሎ ሲያስረዳም መናደድ ሲዘገይም ማኩረፍ? What do you want?
ጄኖሳይድ፣ ጄኖሳይድ እያሉ ሲጮሁና ድራማ ሊሰሩ እንደሆነ ከታወቀ ዐብይ ለምን ትግራይ ገብቶ ይጠመዳል?
ትንሽ ከትሕነጝ የወረሱት "ተረኝነት" ቢኖር ምን ያስደንቃል? ከቀጠሉ ይጠፋሉ፣ መታገልና እኩልነትን ማምጣት ነው።
እኔም የታዲዮስ መዐዛና ታምራትን እስር አስፈላጊነት አይገባኝም። ይፈቱ!
Re: አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 16:00
by Tadiyalehu

Abaymado
ቅዘናም አህያ! እናትህ ትነጭ!!!
Re: አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 16:11
by Abaymado
Dawi wrote: ↑25 Dec 2021, 15:39
Abaymado wrote: ↑25 Dec 2021, 09:07
የአብይን ጤነኛነት ለማወቅ ከእሱ ጋር መሆን ያስፈልጋል:: አብይ ሁለት የተለያየ ፀባይ ነው ያለው:: ምናልባት ሲነሳበት በጣም መጥፎ እንዲሰራ ያረገዋል::
አብይ የህዝቡን ጫጫታ ለማስቆም ለምን ትግራይ እንደማይገባ ምክንያቱን አስረድቷል:: ግን ለምን አሁን በተለየ ቶሎ ማስረዳት አስፈለገው? አደጋ ላይ ስለሆነ ነው::
ሁሉን ነገር ሆን ብሎ ነው የሚያረገው:: የዚህ ሰው መጨረሻው ያሰጋኛል::
ለምን ታምራት ነገራ እንደታሰረ አላቅም? ደሞም ለምን ወደ ኦሮምያ ክልል ይሄዳል? አቶ ታድዮስ ታንቱ እንዲሁ ኦሮምያ ክልል ነበር ያሰራቸው? እና ሲያስበው እኛ በኦሮምያ የምንገዛ ይመስለዋል?
መአዛ መሐመድን ባልወዳትም መታሰር ግን የለባትም::
እናም እላለሁ: ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩት ንፁህ እስረኞች ይፈቱ!!
አብይ ከሕግ ስር ሊያመልጥ እንደማይችል የገባው አይመስልም::
ዐባይ:
ጤነኛው ማነው? ልትነግረን ትችላለህ?
ቶሎ ሲያስረዳም መናደድ ሲዘገይም ማኩረፍ? What do you want?
ጄኖሳይድ፣ ጄኖሳይድ እያሉ ሲጮሁና ድራማ ሊሰሩ እንደሆነ ከታወቀ ዐብይ ለምን ትግራይ ገብቶ ይጠመዳል?
ትንሽ ከትሕነጝ የወረሱት "ተረኝነት" ቢኖር ምን ያስደንቃል? ከቀጠሉ ይጠፋሉ፣ መታገልና እኩልነትን ማምጣት ነው።
እኔም የታዲዮስ መዐዛና ታምራትን እስር አስፈላጊነት አይገባኝም። ይፈቱ!
የተናደድክ ትመስላለህ አጋሜ ላለመሆን ምን ማስረጃ አለ?
እኔ አብይ በሁለት ጫፍ ላይ ያለ ሰው እንደሆነ የተረዳሁት አሁን ሳይሆን እስካሁን ካየሁት ነው።
አማራ በእሱ የተነሳ ዋጋ ከፍሏል። አሁን የሚለይበት ግን ቶሎ መልስ መስጠቱ ነው።
አማራ በኦሮምያ በቤኔሻንጉል ያላየው መከራ የለም። ግን አብይ መልስ አልሰጠም።
ለአብይ ዋናው ጠበቃው አማራ ቢሆንም አብይ ግን ቶሎ እየደረሰለት አይደለም።
ወያኔ አማራ ክልል ምንም ጥፋት ማጥፋት እንዳይችል ማድረግ ሲቻል ያንን አላረገም። ስልታዊ ማፈግፈግ በሚል ቀልድ።
ያ ሁሉ ንብረት ሲወድም እየቀለደ ነው ያየው። ግን ስንት ዋጋ ሊያስከፍለን እንደሚችል አልገባውም ብልስ?
ከዚህ አኴያ ነው እብይ bipolar ነው ያልኩት።ጁንታው ዳዊ እስካሁን እብይን ማመስገን እንጂ ስህተቱን ጠቁመህ ታቃለህ?
ዝም ብሎ ማመስገን ያንድን ሰው የመወሰን የማመዛዘን አቅሙን ጥያቄ ውስጥ ይከታል።
Re: አብይ የአይምሮ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም: ምናልባት bipolar ነው!! እጣው እስር ቤት ወይም የባሰ ሊሆን ይችላል
Posted: 25 Dec 2021, 16:50
by Dawi
Abaymado wrote: ↑25 Dec 2021, 16:11
የተናደድክ ትመስላለህ [
Agame] ላለመሆን ምን ማስረጃ አለ?
ስሜን ዐባይ ማዶ ማለት ይጠበቅብኛል ማለት ነው?
Abaymado wrote: ↑25 Dec 2021, 16:11
እኔ አብይ በሁለት ጫፍ ላይ ያለ ሰው እንደሆነ የተረዳሁት አሁን ሳይሆን እስካሁን ካየሁት ነው።
አማራ በእሱ የተነሳ ዋጋ ከፍሏል። አሁን የሚለይበት ግን ቶሎ መልስ መስጠቱ ነው።
አማራ በኦሮምያ በቤኔሻንጉል ያላየው መከራ የለም። ግን አብይ መልስ አልሰጠም።
ለአብይ ዋናው ጠበቃው አማራ ቢሆንም አብይ ግን ቶሎ እየደረሰለት አይደለም።
ወያኔ አማራ ክልል ምንም ጥፋት ማጥፋት እንዳይችል ማድረግ ሲቻል ያንን አላረገም። ስልታዊ ማፈግፈግ በሚል ቀልድ።
ያ ሁሉ ንብረት ሲወድም እየቀለደ ነው ያየው። ግን ስንት ዋጋ ሊያስከፍለን እንደሚችል አልገባውም ብልስ?
ከዚህ አኴያ ነው እብይ bipolar ነው ያልኩት።ጁንታው ዳዊ እስካሁን እብይን ማመስገን እንጂ ስህተቱን ጠቁመህ ታቃለህ?
ዝም ብሎ ማመስገን ያንድን ሰው የመወሰን የማመዛዘን አቅሙን ጥያቄ ውስጥ ይከታል።
ዐባይ:
አንተ የሐብታሙ ሐሳብ ዓይነት ነው ያለህ፣ እኔ የሞገስን ሐሳብ እገዛለሁ፤ ጥሩ ውይይት ነው።