ኢትዮጵያዊያን እስከ ዛሬ ድረስ ሳይፈተሽ በጥሬው የተዋጠውን እምነት በማፍረስ ላይ ነች ። ይህ ጥሬ እምነት ሰላም ከሌለ እድገት ብልጽግና የለም የሚለው ልማድ ነው ። ይህ ልማድ ነው። ሰላምና ብልጽግና በጥገኛነት ያስተሳሰረው ያው የሰው ሃሳብ ነው ። ይህን ልማዳዊ እምነት የሚያፈርስ አዲስ ፓራዳይም ወይም ቅድመ መርህ፣ ሌላ ስልት አለ።
ይህም አንቲ ፍራጂሊቲ ወይም ጸረ ተሰባሪነት ይባላል። ጸረ ተሰባሪ ነገር በቀውስ፣ በችግር፣ በሁከት የሚጠነክር፣ የሚበለጽግ፣ የሚፋፋ ማለት ነው።ይህም ማለት ጦርነት እንደ አንድ የእድገት መሳሪያ፣ የህብረት፣ የብልጽኛ፣ የትብብር እና የትጋት ዘዴ ነው ። ይህን ነገር በጥልቀት እና ክሪኤቲቭ ሆነን መመርመር አለብን።
አንደኛህን ጦርነት ጥሩ ነው በለና! ክክክክ እድገትና ብልጽግና የፈረሰውን መገንባት መሆኑ ነው? እድገት ሲገኝ ጦርነት ያስከትላልስ የለም? ሜካኒካል ሆንክብን! የጦርነት ጥቅም ምንድነው ሲጠየቅ እድገት፤ ቴክኖሎጂና ስላም ፈጣሪ ወዘተ... ተብሏል። ፍልስፍና ተደርጎም ጦርነትና ስላም ሁለት ተቃራኒዎች ስለሆኑ ስላምና ጦርነት መምጣቱ የማይቀር ነው ያሉት የተሻለ ተናግራዋል። መፈላስፍ ካልቀረ አንዴ ስላም ሌላ ጊዜ ጦርነት ማለትም ሜካኒካል ነው። ስላም ጊዜያዊ ከመሆኑም በተጨማሪ የማይታይ ጦርነት ያዘለ ነው። አለበለዝያ ዩኒቲ ኦፍ ኦፓዚትስ እንደ ፍልስፍናው የለም ስለዝህ ጦርነት ከሰማይ ወረደ ይባላ! ከዝህ በመነሳትም በኢምፒሪያሊዝም ጦርነት የማይቀር ነው ተባለ። ሆኖም ጦርነት ያልነበረበት ጊዜ የለም። በጫካው ዘመን ከአውሬዎች ጋር ነበር። ለምን?
በትንሹም ቢሆን የጦርነት አላማ በአሸናፊነት የተፈለገውን የመሬት፤ የኢኮኖሚና የፓለቲካ ወዘተ... የበላይነትን መያዝ ነው የሚለው የተሻለ ቢሆንም በዝህም አመለካከት ፓለቲካ ሰለየበታቹ ስለተሸናፊዎቹ አልተነገረም። በአገሮች መሃል፤ በአገር ውስጥ የርስበርስ ጦርነት ለነጻነት ለእኩልነት ...የሚባለውስ አይነሳም። ኣሃ! ጃስት ዎር የሚባልም አለ ለካ! ክክክክክ ጊዜው አሁን ነው። የማይቀር መሆኑ ታውቆ ለ3ኛው አለም ጦርነት በዝግጅት ላይ ነን እየተባለ ነው። መነሻውም አፍጋኒስታን፤ ኢራን ወይም ቻይና ታይዋን ይጠቀሳሉ። አገራችን እንዳትሆን እየሰጋን ነው። ጦርነት ለምን? የመሬት፤ ምጣኔ ሃብትና ከዝህ ጋር ተያይዞ በፓለቲካ የበላይነት ለመያዝ።
የአእዋፍና እንሰሶች አለም እንጎብኝ። እነዝህ ወፎች የሚያማምሩቱ ዋና ፒሬዲተር አይደሉም እንዴ? ፈረንጆቹን በወፍ እናስመስል? ክክክክክክክ ትንንሾቹ ከተማ ለመዶቹ በቆሎና ትላትል የሚበሉቱን ብቻ አያየን ስላደግን አቤት ሲያምሩ አልን ክክክክክክ የጫካዎቹ! እንዴ! አንድ ግዙፍ ፍየል ጠልፈው የሚያበሩ! ደግሞ ጨካኞች። አውሬዎች በምግብ ከመጣላትም ጦርነት ይፈጥራሉ። ድንበራቸውን በጦርነት ያስጠብቃሉ። ለምን? ለመኖር።
እና ታዲያስ? የሰው ልጅ እንደ አውሬ የማይሆነው ሞራል ስላለው ነው! ወቸ ጉድ!!!!!!!! ይቺ ጠመዝማዜ ቃል። የሰው ልጅ ሞራል ከዬት አገኘ? ከአዋቂዎች ከተማረው አብሮ ከመኖር የሚገኝ ባህል? ሞራሉ ምን ይላል? ጎረቤትህን ውደደ ክክክክክክክክክ የመኖር የህልውና አደጋ ሲደርስ የናንተ ሞራሊስቶች የኛ ሞራሊስቶች ይበልጣሉ ይከተላል። ሞራል እንደጊዜው እንደሁኒታው ይቀየራል። ጉድ!
ጦርነት የሚነሳው አንዱ ከሌላው የሚፈልገው ሲኖር ነው ወይም የህልውና አደጋ የተጋርጦበት ራሱን ለማዳን። ሁለቱም የህልውና ጉዳይ ናቸው ክክክክክ ማእድን ብቻ? ባሮችም ያስፈልጉኛል ይላል። አንሰጥም! አንሰጥሚ? በህልውናዬ መጣህብኝ። ለማስገበር ማጥቃት ይጀምራል። አዋቂ ብልጣብልጥ ራሱን በዘዴ ራሱን ያድናል ክክክክክክ
ቀልደኛ! የደረደርከው ሊስት ሜካኒስቲክ ነው ክክክክ አገራችን የተፈለገቸው ለመሬቷ፤ ለማዕድኗና ለርካሽ ጉልበት ነው። ኢምፒሪያሊዝሞ የሚባለው ነው። ይህን ካልተቀበለች በጦርነት እንደ ሶሪያና ኢራቅ ትሆናለች። ይህ ጠቃሚ ነው አልክ? ክክክክክክክክክክክክ ለማን እድገትና ለብልጽግና? በግልጽ ጦርነት ጥሩ አስፈላጊ የሚኖንበት ጊዜ አለ በል እንደ ኢምፒሪሊስቶች ክክክክክ
ድህነት፤ እኩልነትና የህግ የበላይነት በሌላበት አገር ጦርነት የማይቀር ነው። የውጪዎቹ ከኛ የሚፈልጉት ስላለ ወደኛ ይመጣሉ። ሁሉን አካብተው ስንዴ ይልኩልናል። ቴክኖሎጂ ለማግኘት ሰጪ መኖር አለበት። ቻይና 30 አመት ቆይታ የሰጠችን ቴክኖሎጂ አለንዴ? የለም። አንድ መርፌ መስራት ጀምረናል? አይ። በዝች አለም ገበያ ላይ ብዙ ጉልበት የፈሰሰበት ውድ ነው ብዙም ይቆያል። ብዙ ጉልበት ያልፈሰሰበት ርካሽ ነው ቶሎ ያልቃል። የሰው ልጅ እንደ ኢኮኖሚስ ማየት ይገባል። ሰው ኢከኖሚክ ኤንቲቲ ነው። ይበላል ያስበላል። ክክክክክክክክክክክክ
ወደ አውሬዎቹ እንመለስ። በሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት የተነሳ የተስተካከለ (ስላማዊ) ኑሮአቸው ተዛባ። በአየር ሁኔታ መቀየር ምክንያትም መኖሪያቸውን አጥተው በየጊዜው የሚጠፉ አሉ። የኮሮናን መኖሪያ ቤት የሰው ልጅ ሲያጠፋበትና መኖሪያ ቤቱ የሰው ልጅ አደረገ ተብሏል እንደዝህ ነውም። ኮሮና ለመኖር ሆስት ያስፈልገዋል ክክክክክክክ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ምእራብ አውሮፓ ፈራረሰች። ስላም ብቻ እንደሚያዋጣ ተረድተው ስላም ብለው አድገው እስካሁን አሉ። በቅርብ ጊዜ አንድ አሜሪካዊ ይህን ጻፈ። አሜሪካ እንግሊዝን ቢትወር ምን ልታመጣ አለ። እና ፍላጎት ሲኖር ሃሳቡም ይመጣል። ምን እየታሰበልን ነው ይባላል። ክክክክክ አፍሪካ አገራችንም ቤት የሌለው፤ የሚለብሰው የሌለው፤ በቀን አንዴ መብላት ያቃተው ህዝብ ወዘተ... ስላም ሲያጣ ተነጣጥሎ እርስ በርስ ይተላለቃላ! ጦርነት ደሃውን ይጨረሳል። እናሳ? ጦርነት አገር ለመገንባት እንዴት አገር አፍርሶ መገንባት። ቀልደኛ ኢምፒሪያሊስቶ ዞር በል!
የአለም ኢኮኖሚ የተሳሰረ ነው። አንዱ ቆፍሮ መጋቢ፡ ጥቂቶች ተመጋቢ በሆኑበት አለም፤ አንድ ቢሊየን የጥቁር ህዝብ ርካሽ ጉልበት፤ ማእድኑም ከአፍሪካ ሆኖ የነበረውና አሁንም ያለው ጦርነት መነሻውን መገመት አያቅትም። ከአለም ኢኮኖሚ መራቅና ኪም ኢል ሱንግ መሆን አይመችም አያዋጣምም።
ጊዜው የምርጫ ጊዜ ነው። የአሜሪካኖች ስርተኣልበኛ ስርኣት አገርና ህዝብ የሚጎዳ ስለህነ ከአሜሪካ ጋር ያለውን ግንኙነትን ማላላት መጀመር። ቻይናና ሩሲያ ኋላ ቀር ስለሆኑ ባያስፈልጉንም ወዳጅነቱን መቀጠል። ወዳጅነት መፈጠር ያለብን ከአውሮፓ ጋር ነው። የስካንዲኔቪያን የሚባሉት ክሁሉም የተሻለ ደንብና ስርኣት ቢኖራቸውም ቋንቋቸው በቂ አይደለም። ስለዝህ የሚያዋጣው እንግሊዝን መምረጥ። 1. የመንግስት ስርኣታቸው ተስማሚ ነው። 2. እንግሊዞች አስተማሪዎች ናቸው። 3. ወደፊት መራመድና ቴክኖሎጂካል መሆን የሚቻለው እንደ እንግሊዝ በሰላም መማርና ማስተማር ሲቻል ነው።፤ 4. ሁሉም የመኖር ዋስትና ሲኖረው፤ 5. ሁሉም ቤትና ነጻ ህክም ሲኖርው 6. በተለይም ሁሉም በህግና ደንብ መተዳደር ሲጀምር ነው። ይህ አይነት ለውጥ ሳይኖር በጦርነት እድገት ክክክክክ ብልጽግና ይከተላል ክክክክክክክክ ዞር በል!