Page 1 of 1

የቡድን መሳርያ አልነበረንም፤ ከትግሬ ማርከን ቂጥ ቂጡን ስንለው ነበር። ጀግናው ሃሰን ከረሙ

Posted: 24 Dec 2021, 12:18
by Misraq
.
.
.

Re: የቡድን መሳርያ አልነበረንም፤ ከትግሬ ማርከን ቂጥ ቂጡን ስንለው ነበር። ጀግናው ሃሰን ከረሙ

Posted: 24 Dec 2021, 13:28
by Abere
መከላከያ እግሬን አላነሳም ብሎ ቁጭ ቢልም፥ ፋኖዎች ገና ነጻ ያልወጡ ያራያ መሆኒ ወዘተ አካባቢዎች ላይ ትግሉን መግፋት አለበቸው። ወያኔ ጦርነቴ ከአማራ ጋር ነው፥ጦርነቴ ከአብይ አህመድ ጋር ብላለች። አብይ ዐህመድ በቅቶኛል ብሏል አማራ ግን ገና ነው። መሉ በሙሉ የአማራ መሬት እስኪ መለስ ፋኖ ተኩስ ማቆም የለበትም።