በ2019 ትግራይ ምሁራን (ኤሊቶች) ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ትግልና ከኦሮሞ ጋር ሊኖራቸው ስለሚሹት የትብብር ዓይነትና ደረጃ በይፋ እንዲያስታውቁን በተደጋጋሚ ጠይቄ ነበር፡፡ cc ለTMH በማለት
Posted: 22 Dec 2021, 12:29
በ2019 ትግራይ ምሁራን (ኤሊቶች) ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ትግልና ከኦሮሞ ጋር ሊኖራቸው ስለሚሹት የትብብር ዓይነትና ደረጃ በይፋ እንዲያስታውቁን በተደጋጋሚ ጠይቄ ነበር፡፡ ኮፒ ለአሉላ (cc ለTMH) ና ሀላፊ መንገዲ በማለት በተደጋጋሚ ገልጬ ነበር፡፡ ከኦሮሞ ሕዝብ ትግል ጋር በቅንነት መስራታችሁ አስፈላጊ ነው፣ ከአማራ ዓይነት የፓለቲካ ትግል (አማራ ሲጥል እንጂ ሲታገል አይታይም የሚለው መሰረታዊ መርሆአቸው) ውጡም ብዬ ነበር፡፡ ታክቲክ ዓይኖርም ሳይሆን በኦሮሞና በትግራዋይ መካከል መተማመን መገኘት መቻል አለበት በማለት እንደ አንድ ኦሮሞ ብሔርተኛ ግዴታዬን ለመወጣት ጥሬ ነበር፡፡ ከኦሮሞ ሕዝብ የፓለተካ ንቃት አንጻር ዛሬና pre 1995 GC አንድ አይደለም በማለት በግልጽ ነበር ያስታወኩት፡፡ ዕድሜና ሰላም ኦነግ የሚል መስርተው ላታገሉን ብሔርተኞቻችን ምስጋና ይግባና የኦሮሞ ሕዝብ ከአማራ ቅን ገዝዎችና ወራሪዎች የፓለቲካ አፈና ነጻ በመውጣት ብርሀን አይቶአልና፡፡
ቀጥሎም ከሰኔ ጀምሮ 2021 TDF ያሳየውን መነቃቃት ተከትሎ፤ ትግላችሁ በተለምዶ አማራ ክልል ተብሎ ወደሚጠራው ይስፋፋ እንጂ ወደ ፊንፊኔ መሆን የለበትም በማለት ትንሽ ዘርዘር አርጌ ነበር፡፡ ቆይቶም ኦነግ በሚሊቴሪ ወደ ፊንፊኔ መግባት እንደማይጠበቅባቸው ማሳሰቢያ ሠጠ፡፡
የአቶ ጌታቸው ረዳ የቅርብ ጊዜ ንግግር ግን ለጥያቄዬ የትግራይ ኤልቶች መልስ ከመስጠት የተቆጠቡበትን ምክንያት እና ዘግይቶም ቢሆን ከአነሠ ጋር ስለፈጠሩት የትብብር ደረጃ በሚገባ ላጤነ ግልጽ ነው፡፡ TDFን የሚፈልጉት እኮ እንድንዋጋላቸው እንጂ ፓለቲካውን እንዲይዝ የሚሹት OLAን ነው ያለው ወሳኝ ነበር፡፡ የጌች ንግግር በአሜሪካና ምስራባዊያን ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ በተመሳሳይ አሉላም (TMH) አንድ ወቅት ከተናገረው ይህንኑ በተጨባጭ የገለጸበት ሁኔታ ነበር፡፡ መቼና ምን የሚለውን ለጊዜው ላቆየውና፡፡
አሁንም ቢሆን ከታቲካዊ ጥቅም ይልቅ ዘለቄታዊው ትብብር ይሻላል እላለሁ፡፡ ትግራይ ልጆች አስቡበት፡፡ ለትግራይ አስፈላጊው የትግል ማዕከል ፊንፊኔን እቆጣጠራለሁ የሚለው ሣይሆን በትግራይ ውስጥ ጥቅሙን አስከብሮ መኖር ይመስለኛል፡፡ እንደሁም በየውጪ ሀገራቱ ኢትዮጵያዊያንን ያገኘ አማራና ትግረ ሀበሻ ነህ ብሎ መጠየቅ መቆም መቻል አለበት፡፡ ለትግሬ አይጠቅምምና፡፡ This should be indicator of your healing, in the eyes of Oromo nation!