Must Read: The Independent : የአፍሪካዋ እስራኤል ትግራይ 140 ሚሊዮን ሕዝብ ያላትን ኢትዮጵያ እንዴት አንበረከከች?
Posted: 22 Dec 2021, 10:37
አሁን በትግራይ መከላከያ ክፉኛ ተመትታ ሞት አፋፍ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ድርድር ብችኛ አማራጭ እንደሆነ አውቃ በመላው ኢትዮጵያ ለህዝብ ስለ ድርድር ጠቀሜታ እየተነገረው ነው :: ይሄ ማለት ዓብይ እና አሽከሮቹ ከወንጀል ነፃ ናቸው ማለት አይደለም:: ማንቁርታቸውን እያነቅን ለፍርድ እናቀርባቸዋለን::





