Page 1 of 1

"የእናንተን ቅዠት እውን ለማድረግ ኦሮሞው ደቡቡ ሶማሌው ..ወዘተ ውዱን ህይወት የሚከፍልበት ምክንያት እንደሌለው ልታውቁት ይገባል።" Finfinne Times

Posted: 22 Dec 2021, 09:57
by sarcasm
By Finfinne Times

ጦርነቱ ያስከተለው አጠቃላይ ውድመት በገንዘብ ከቢሊዮኖች አልፎ ወደ ትሪሊዮን እየገባ ነው 🤔 ይህንን እያሉን ያሉት ጦርነቱን እንዲቀጥል እየወተወቱ ያሉት የአሜክስ ተስፋፊ ልሂቃን ናቸው። ጦርነቱ ከዚህ በኃላ ሶስት ወር እንኳን ቢቀጥል ሀገሪቱ ነዳጅን ጨምሮ መሰረታዊ ሸቀጦችን የምታስገባበት አቅም አይኖራትም።

አብዛኛው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በጦርነቱ ተፅዕኖ ምክንያት የመቆም እድል ይኖረዋል። በአጠቃላይ ዘመቻ ሚኒሊክ .... ወደ ዘመነ ሚኒሊክ ይመልሰንና . እንጨት ለቀማ እንገባለን። የአሜክስ ከፍታ መቼም የሚኒሊክ መስፋፋትና ጭቆና ነው። የሆነው ሆኖ ሳይታዘሉ ብቻቸውን ጦርነቱን መቀጠል ይችላሉ። መብታቸው ነው።

የእናንተን ቅዠት እውን ለማድረግ ኦሮሞው ደቡቡ ሶማሌው ..ወዘተ ውዱን ህይወት የሚከፍልበት ምክንያት እንደሌለው ልታውቁት ይገባል። ሀገራዊ ድርድርን የምንፈልገው ምክንያት እንደናንተ በጦርነቱ መፎከርና ጥይት መተኮስ አቅቶን ሳይሆን ኃላቀር መሆን ስለማንፈልግ ነው።

ጦርነት ይብቃ የሰላም በሮች ይከፈቱ ....!!

Please wait, video is loading...

Re: "የእናንተን ቅዠት እውን ለማድረግ ኦሮሞው ደቡቡ ሶማሌው ..ወዘተ ውዱን ህይወት የሚከፍልበት ምክንያት እንደሌለው ልታውቁት ይገባል።" Finfinne Times

Posted: 22 Dec 2021, 10:11
by Abere
ኢኮኖሚውን ለማሳደግ መቀሌ ተሰርቆ የሄደውን ሃብት ማስመለስ ዋና ድርሻ አለው። ንፍጣሙ ሁሉ መካሪ፣ ንፍጣሙ ሁሉ መሪ ብሄራዊ የእድገት ትልም ነዳፊ ሊሆን ሲሞክር ያስቀኛል። የጥፋት፥የእልቂት፥የውርደት ዋና መንስኤ ያለው ትግራይ ክፍለሀገር ነው። ወያኔ ይባላል - ተፈላጊው ሌባ። ታጥቦ ጭቃ መሆን አንፈልግም። ጭቃውን ማድረቅ ቅድምያ መሆን አለበት። ጠንካራ መሰረት መጣል ለዘላቂ ልማት ወሳኝ ነው። በወያኔ መኖር ላይ የተመሰረተ ጉዞ አሸዋ ላይ የተሰራ ግዙፍ ባለ ብዙ ፎቅ መገንባት ይሆናል።ዳግም ላለመውደቅ ወያኔን መደመሰስ ማለት መዋእለ ንዋይ ነው።

Re: "የእናንተን ቅዠት እውን ለማድረግ ኦሮሞው ደቡቡ ሶማሌው ..ወዘተ ውዱን ህይወት የሚከፍልበት ምክንያት እንደሌለው ልታውቁት ይገባል።" Finfinne Times

Posted: 22 Jun 2022, 08:47
by sarcasm

Re: "የእናንተን ቅዠት እውን ለማድረግ ኦሮሞው ደቡቡ ሶማሌው ..ወዘተ ውዱን ህይወት የሚከፍልበት ምክንያት እንደሌለው ልታውቁት ይገባል።" Finfinne Times

Posted: 22 Jun 2022, 10:41
by Sam Ebalalehu
Eden Finfine Times was created to pump the adrenaline of people like yours. But its editorial piece is not something of high caliber. Do not assume those who shape Ethiopian politics pays attention to it. Yes, war costs. But I don’t see any peace in Ethiopia as long as TPLF exists.