Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 22 Dec 2021, 01:59
by Horus
አጠቃላይ የረጅም ግዜ እስትራተጂው የድፊት ፖሊሲ ሊሆን ይገባል ። ከትግሬ ባንዳ ጋር የሚደረገው ጦርነት መልኩን ይቀይራል እንጂ መቀጠሉ የሚያጠራጥር አይደለም።
መሰረታዊ መነሻ ህሳቤ (አሰምሽን) የትግሬ ባንዳ አፋርን፣ አማራን፣ ኤርትራን ከመተንኮስ አያርፍም ። የሱዳን ኮሪደር፣ የጎንደር ለም መሬት፣ የወሎ ለም መሬትና የአፋር ጨው ለመስረቅ ከመሞከር ምን ግዜም አይተኛም ።
ስለዚህ እጅግ የመጀምሪያው እርምጃ ትህነግ የሚሊታሪ፣ የፖለቲካ፣ የድርጅት ቁመናዎቹን ማፍረስ፣ ማክሰም ነው ። ይህ እንዴት ይደረግ የሚለው ትልቅና ክሪኤቲቭ መፍትሄ ይሻል።
ሁለተኛው እስከ ተቻለ ድረስ ባንዳው ካማራና አፋራ የዘረፈው ሃብትና ቁሰ ነገር ፈልጎ ማስመሰል፣ ያ ካልሆነ በተገኘበት መደምሰስ ። እስከ ተቻለ ድረስ ጁንታው ባዲስ አበባ ያከማቸው ሃብትና ንብረት ሸጦ ላወደመው 20 ቢሊዮን ብር ያማራና አፋር ሕዝብ ካሳ እንደከፈል ማድረግ።
ሶስት የትግሬን ክልል እጅግ በጠበቀ ዙሪያ ገብ ድፊት ወይም ቀለበታዊ ከበባ ውስጥ በማድረግ የባንድውን መደራጀትና መንቀሳቀስ መቆጣጠር፣ ማገድ፣ ማቀብ። ይህም ማለት ከአፋር ድምበር አንስቶ ወሎ ራያ፣ በጎንደር ወልቃይት፣ በሱዳን ድምበር ይዞ ኤርትራ ያካትታል
አራት፣ የኢትዮጵያ ሰራዊት መደበኛ ሙሉ ጦርነት በፍጹም በትግሬ በረሃና ጉድጓዶች ውስጥ ማደረግ አይገባውም። የኛ ጦር ከደጀኑ ርቆ ማጥቃትም ሆነ መከላከል መግባቱ ለባንዳው የተሻለ ሁኔታ ስለሚፈጥርለት፣ የትግሬን ቀውስ ለትግሬ መተው እጅግ ተገቢ ነው
።
አምስት ፣ ለተወሰነም ግዜ ቢሆን ሰርዊቱ ሙሉ በሙሉ ትግሬ ከገባ ከብረት የጠጠረ ወታደራዊ አስተዳደር መዘርጋት ይኖርበታል።
ስድስተኛ ፣ ከዚህ ቀጥሎ ያለው የዉጊያ ስልት የጦር ጄቶች፣ ሄሊኮፕተር፣ የድሮን እና እስፔሻል ኮማንዶ ኦፐሬሽን መሆን አለበት ። ለወራትና አመታት፣ ለጦርነት ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ፣ መሰረተ ልማት ሁሉ ፣ፋፍሪክዎችን ጨምሮ አለማቋረጥ በመደብደብ የትግሬን ህዝብ ጦረነት በቃልኝ ማሰኘት ነው ትልቁ ቀጣይ የረጅም ግዜ ስልት ።
ሰባተኛ፣ ከዚህ በኋላ ዉጊያው ወደ ኢኮኖሚና ሌሎች ኢመደባዊ ስልቶች ማዞር ነው ።
ስምንት ፣ ጨምሩበት
Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 22 Dec 2021, 02:35
by Horus
ሰራዊቱ ግን መቀሌ ቀጠሮ ያለው ይመስላል!!
Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 23 Dec 2021, 03:08
by Horus
Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 23 Dec 2021, 13:52
by Horus
በመሰረቱ ሁላችሁም የምትሏቸው ነገሮች ችግሩን ከተለያየ አንግል ይገልጸዋል ። ይህም የሆነው ግዙፍ እና ውስብስብ (ኮምፕሌክስ) ችግር ስለሆነ ነው ። ለምሳሌ ይህን ወይይት የጋባዘው ሁኔታ ራሱ ሰርዊቱ ድምበር ላይ ስለቆመ ነው ። መቀሌ መግባቱ ከመፍትሄዎቹ አንዱ ብቻ ነው ። እኔ ሁላችሁም የምስማማቸው አንዳንድ መፍትሄዎች አሉ። እስቲ ነገሮቹን አንድ ባንድ እኛቸው።
አንድ፣ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ በትግሬ ችግር ላይ ምን ታድርግ የሚለው ጥያቄ በንዴት፣ በችኮላ፣ በነጠላ እይታ መወሰን የለብትም ፤ ስለሆነም ጦሩ ጋብ አድጎ በችግሩ ላይ ብሄራዊ አስተያየት መሰብሰቡ ትክክል እና ብስል ዘዴ ነው ።
ሁለት፣ አሁን የቀረ የሚመስለኝ የበቀል ምላሽ ነው ፤ ትግሬ ውስጥ ገብተን እነሱ እንዳደረጉት እኛ አጸፋ ማወራረጃ ውድመት እናድርግ አናድርግ የሚለው የመጀምሪያ ጉዳይ ነው። አሁን እየሆነ ያለው ያ አይደለም፤ ይህ ባለመሆኑ የሚናደዱ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ግልጽ ነው ።
ሶስት፣ ትህነግ ከዚህ በኋላ ጦርነት ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ወስኖ መያዝና ትህነኝ እንደ ድርጅት ማጥፋት ይለያያሉ ። እነዚህ ሁለት አላማዎች ፤ መግታት (ኮንቴይን ማድረግ ና ጨርሶ ማጥፋት የሚሉት በደምብ መለካትና መመዘን የሚያሻቸው ናቸው ። ከሁለቱ ቀላሉ መግታት የሚለው ነው ።
አራት፣ ኢትዮጵያም ሆነች የአቢይ መንግስት ቆሻሻው የትግሬ ፖለቲካን ሳይኮሎጂ ውስጥ ገብቶ፣ ትግሬን አስተካክላለሁ የሚል ፍጹም የተሳሳተ ጅል ውሳኔ ሊኖር አይገባም። ከሞላ ጎደል ትግሬዎች ቀውሳቸውን ራሳቸው ሃላፊነት ወስደው መፍታት አለባቸው ። ስለሆነም ምን ምን መደረግ እንዳለበት ባናውቅም፣ መሆን የሌለበት ነገር ኢትዮጵያን በፍጹም ለተራዘመ የትግሬ ቀውስና መፍትሄ አልባ ለሆነው የትግሬ ጉዳይ አለመዳረግ ነው ። ከዚያ በመልስ ብዙ ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች ስላሉ ክሬቲቭ የሆነ የልተቻኮለ ሂደት መፈለግ ነው ።
አምስት፣ ሰራዊቱ በትግሬ ዙሪያም ሆነ ትግሬ ውስጥ የንቅናቄና ተግባር ነጻነቱን ጠብቆ እሱ በመረጠው መንገድና መሳሪያ ማድረግ ያለበትን ማድረግ የሚያችለው አደረጃጀት ገምቶ ሁሉም አይነት ኢመደባዊ ዉጊያ መጠቀም አለበት ። ቁም ነገሩ ቀላል ነው ፤ ጁንታው እንዳያሰራራ ማድረግ እስከ መደምሰስ ያለው እርምጃ ነው ።
ስድስት፣ የኢትዮጵያ 100% ጦር አስገብቶ ትግሬን መያዝ የመዕራብ ሃይሎች በገራችን ላይ ማስነሳት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በጦረነት ወጥሮ ለማደህየት ያቀዱት ፕላን ያሳካሉ ። እርግጥ እኛ ምንም አደረግን ምንም ዘመቻ አያቆሙም፣ የነሱ ችግር ቻይና፣ ሩሲያና ቱርክ ስለሆኑ ። ግን እኛም ፍትሃዊ ክርክር ለማቀብ ስለሚረድን የትግሬ ቀውስ ባለቤት ከመሆን መጠንቀቅ አለብን።
ሰባት ፣ የትግሬ ሕዝብ የረሃብ፣ ችግር፣ ድርቀት፣ ትራማ፣ የፈረሰውን መልሶ መገንባት፣ የህዝቡ የመገመትና ለጥፋቱ ሃላፊነት የመውሰድ ፍላጎትና ችሎታ እጅግ እጅግ ዝቅተኛ ስለሆነ አቢይ ሞከረም አልሞከረ የትግሬ ሳይኮሎጂ ለብዙ ዘመን ስለሚቆይ ለዚያ ሁሉ ተወቃሽ ላለመሆን የትግሬ ችግር ሌላ አይነት ፍሬሚንግ የሚሻ ነገር ነው። ወደ ፊትም የግብጽና ም ዕራብ ጠላቶች እጃቸውን የሚያስገቡት በትግሬ ሳይኮሎጂ መሳሪያነት ነው ።
ትግሬ ወደ እራሱ፣ ወደ ውስጥ ማየት እስከ ሚማር ድረስ የትግሬ ችግር የትም አይሄድም!
ስምንት፣ ስለሆነም ሰርዊቱ ትግሬን በድፊት ቀለበት ከቦ በመቀመጥ እና ቴክኖሎጂ መር የሆኑ ድብደባዎች መጠቀም፤ ሁሉም አይነት ኢመደባዊ ዉጊያዎችን ማጦፍ እና ትግሬ ራሱ ያቦካውን ሊጥ ራሱ እንዲጋግር ማስገደድ ነው፣ እኔ ሚታየኝ መፍትሄ።
Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 23 Dec 2021, 14:29
by Guest1
የኢትዮ ፓለትቲካና ኢኮኖሚ ጉዳይ ዝብርቅርቁ ወጥቷል። ስታቲስቲክስ ሳይኖር በወሬ ብቻ በመስለኝ መናገር ስለሚሆን ቢቀርስ?
ጥያቄ አለኝ። ለምሳሌ በፈረንጆች አን ኣስ ባለጌ ማለት ነው። የማይጥማቸው ነገር አንድ ሰው ሲፈጽም ደደብ ለማለትም ዶንኪ ይላሉ። አገራችንንም ተመሳሳይ ነው። አህያ ደደብ ወይም ባለጌ ለማትም አገራችን ይጠቀሙበታል (ፉሊሽ)። አህያ ከድድብና ጋር የተመሳሰለበት ምክንያት ምንድነው? የክርስቶስ ልደት ሰእሎች የሚያሳዩት ማርያም፤ ልጇንና አህያ ነው። ከሁሉም የሚገርመው የአህያ ልጅ ብሎ ስድብ ዬትም ቦታ አልስማሁም አላነበብኩምም። ወዲ አድጊ የሚትለዋ ስድብ መነሻዋ ከዬትና መቼ ነው? ጣሊያኖች ጥቁሩን ህዝብ የአህያ ልጅ ይሉ ነበር ወይ? ከምስጋና ጋር።
Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 23 Dec 2021, 14:58
by Horus
Guest1 wrote: ↑23 Dec 2021, 14:29
የኢትዮ ፓለትቲካና ኢኮኖሚ ጉዳይ ዝብርቅርቁ ወጥቷል። ስታቲስቲክስ ሳይኖር በወሬ ብቻ በመስለኝ መናገር ስለሚሆን ቢቀርስ?
ጥያቄ አለኝ። ለምሳሌ በፈረንጆች አን ኣስ ባለጌ ማለት ነው። የማይጥማቸው ነገር አንድ ሰው ሲፈጽም ደደብ ለማለትም ዶንኪ ይላሉ። አገራችንንም ተመሳሳይ ነው። አህያ ደደብ ወይም ባለጌ ለማትም አገራችን ይጠቀሙበታል (ፉሊሽ)። አህያ ከድድብና ጋር የተመሳሰለበት ምክንያት ምንድነው? የክርስቶስ ልደት ሰእሎች የሚያሳዩት ማርያም፤ ልጇንና አህያ ነው። ከሁሉም የሚገርመው የአህያ ልጅ ብሎ ስድብ ዬትም ቦታ አልስማሁም አላነበብኩምም። ወዲ አድጊ የሚትለዋ ስድብ መነሻዋ ከዬትና መቼ ነው? ጣሊያኖች ጥቁሩን ህዝብ የአህያ ልጅ ይሉ ነበር ወይ? ከምስጋና ጋር።
Gues11 ስራ ፈት ነህ!?
ሰውና አህያ ማመሳሰል ሜታፎር ወይም አናሎጂካል ይባላል ። እንሰሳ ጠል የሆኑ ሰዎች አንተ ከብት፣ አንተ በሬ፣ አንቺ ፈረስ (ማንም ሚጋልብሽ)፣ አንተ በግ (ሞኝ) ፣ አንተ አህያ (ንቁ ያልሆነ፣ ኢንተለጀንት ያልሆነ) አንተ ዉሻ (ለሆዱ ተገጂ ወዘተ ። ማለትም ሰው የቤት እንሰሳ ያደረጋቸውን ባህሪና ምግባራቸው ስላስተዋለ እነዚህ ባህሪያት ለሰው ጸባይ በሜታፎርነት ይጠቀማል ።
በትግሬ ወስጥ አህያ ለምን ተመራጭ የሜታፎር መሳሪያ እንደ ሆነ ለመገመት የሚቻለው ትግሬ ፈረሰ ሳይሆን አህያ የሚበዛበት አገር ስለሆነ ነው

Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ከዚህ በኋላ ምን ያድርግ?
Posted: 23 Dec 2021, 18:04
by Horus
ቆሻሻው የትግሬ ባንዳ ባማራ፣ አፋር፣ በኢትዮጵያ ላይ ያደረሰው ውድመት እጅግ በጣም ያናደደን ጥቃት ነው። ይህ ጥቃት የጀመረው ዛሬ ሳይሆን የዛሬ 30 አመት ነው፣ የዛሬ 45 አመት ነው። አንድ አባባል አለ፤ 'ባሪያና ባሪያ ነጋዴ ሁለቱም በሰንሰሰለት የተቋለፉ እስረኞች ናቸው' ይባላል ምክኛቱም ባሪያ ነጋዴው ሃብቱ ስለሆነ አይለቀውም፣ ባሪያው በገባበት ጭቃና መቀመቅ ባለሃብቱም ከሱ ጋር ታስሮ ይኖራል ።
የትግሬን ችግር ስትመለከት ያለው ምስል ያ ነው ። ትግሬ ለኢትዮጵያ ይህ ነው የሚባል ዋጋ የሌለው የችግር፣ የመከራ፣ የከሃዲዎች፣ መመንጫ ረግረግ ነው። ልብ ብለህ አስተውለው! ሰራዊቱ ምን ለማድረግ ትግሬ ይግባ? ለመዋጋት ከሆነ ለምን አላማ? ጌታቸው ረዳ አንድ እሩቅ ዋሻ ውስጥ ይደበቃል! ንቃተ ሂሊና ሆነ ሞራል እሴት የሌለው የትግሬ ተራ ሰው ሙት ስትለው የሚሞት ህይወቱን የጠላ ትራማታይዝድ የሆነ የደነዘዘ ዞምቢ ነው ። እንደዚያ ያለ የእሾክና አሜክላ እርግማን ውስጥ ህይወቱን የሚሰዋለት ቅዱስ አላማ የለም ።
አፋርም ሆነ አማራ አሁን ስለትግሬ ምንነት በቂ ተመክሮ ስለያዘ ከቀረው ኢትዮጵያ ጋራ ሆኖ የፈረሰውን ግምብቶ ወደ ህይወቱ መመለስ እንጂ ከትግሬ መከራ ጋር ተተብትቦ ወድ ልጆቹን ለከንቱ መስዋትነት ሊያደግ አይገባውም ። ልጆቹ ገበሬ፣ ቄስ፣ ዶክተር መሃንዲስ ይሁን። የትግሬ በረሃ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ህይወት ዎርዝ አያደርግም። አቢይና ጄኔራሎቹ አልተሳሳቱም አይባልም፣ ግን እንደ ኢትዮጵያ ባለ ውስብስብ አገር ይህ የሚጠበቅ ነው ።
አማራ በትግሬ የተቀማውን መሬት አስመልሷል ፣ ይህ መሰለኝ ያማራ ግብ !
የአቢይ መንግስት ባንዳው እንደ ገና አገግሞ እንዲነሳ የሚፈልግበት ሞቲቬሽን የለውም፣ ሊኖረው አይችልም ። ጁንታው ቢያገኘው አቢይን ሊገድለው ነው የሚፈልገው! ስለሆነ ሰራዊቱ ለራሱ ሲል ጁንታውን ይደመስሰዋል። ሎጂኩ ይህ ነው ! ዉጊያው አይቆምም ግን የትኛውም የሚሊታሪ እስትራተጂም ሆነ የፖለቲካ ጥቅም ዛሬ ትግሬ ጠልቆ ገብቶ መደበኛ ጦርነት እናድርግ የሚል ስልት ሊያቀርብ አይችልም ፣ ፍጹም ስህተት ነው ።
ምሳሌ፣ ጁንታው አማራና አፋር በወረረበት ወቅጥ የትግሬ ጦር የመሸገበት ቦታ ስለሚታወቅ እዚያ በጦር ይገጠም ነበር ፣ የሆነውም ያ ነው። በተመሳሳይ ነገ የአቢይ ሰርዊት ትግሬ መቀሌ ቢገሰግስ ከማን ጋር ይጋጠማል? ልክ አቢይ መቀሌ ሲገባ ጁንታው ሁሉ ጫካ ይሄዳል፣ ተበትኖ ቤቱ ቁጭ ይላል! ከዚያሳ አቢይ መፍጠር ይችላል? ምንም!!!
ስለዚህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የግሬ ግዥ ሆኖ መብራትና ዉሃ ሲያቀርብ በጎን የትግሬ ከሃዲ ይገድለዋል። የሚሆነው ይህ ነው? ይህን መሰል መከራ ለምን ተብሎ ሰራዊታችህ ይጋፈጣል? ይልቅስ ብዙ ግዜ እንደ ተባባልነው፤ ትግሬን መክበብና መዝጋት፣ በር ፍለጋየትም ቦታ መስበር ሲሞክር መደብደብ፣ በትግሪው ውስጥ ጦር ለመገንባት ሲሞክር በጄትና ድሮን መደብደብ ፣ ከዚያ ያልፈ ነገር ካለ በኮምናዶ ልዩ ኦፐሬሽን መፈጸም። ከዚያ አልፎ አጫጭር ዉጊያዎች ካስፈለጉ ዘምቶ መመለስ ....
በአንድ ቃል ዛሬ ምን መደረግ እንዳለበት ምርጫው፣ ኳሱ በኢትዮጵያ እጅ ነው ያለው ። ትግሬን መያዝ ይህን ሁሉ የሚያበላሽ፣ ፖለቲካዊ አላማ የሌለው ውሳኔ ነው ።
አሁን ውጥረቱ ሁሉ በባንዳው ላይ ነው ያረፈው! ወይ ልገንጠል ብሎ ከትግሬ ሕዝብ ጋር መፍታት አለበት! ወይ አዲስ ድርጅት ፈጥሮ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ እጅግ ረጅሙን ጉዞ መጀመር አለበት!