Page 1 of 1

ጦርነት እኮ ነው

Posted: 21 Dec 2021, 18:42
by ethiopianunity
ህዋህት ውልቃይትን ለመያዝ ዕየተዘጋጀ ነው!

ምንድን ነው የሚጠበቀው ያሁኑ መንግስት ኣዋጅ ኣውጥቶ ህዝብ ወደ ጦር ግንባር ይሂድ ዕየባሰ ዕንጂ ዕየረገበ ኣይደለም። መንግስትም ህዝብን ኣዘጋጅቶ በየኣለሙ ኢትዮጱያ ጦርነት ላይ ነች፣ ኢትዮዽያ ናት ድንበሯ የተደፈረው፣ በማለት ማሰራጨት ኣለበት። ምራባውያን ኢትዮዽያ ኣገሯን ዕንዳትቆጣጠር ጀኖሳይድ በለው ኣለምን ዕያታለሉ ነው። ይህ ሃሰትን መስበር ያስፈልጋል በከፍተኛ ማሰራጨት ክዛ ወዲያውኑ ህዋሃት ታዋጊዎችን ዕስከ ትግራይ ድረስ መቆጣጠር ነው።