Page 1 of 1

ያበጠው ይፈንዳ!!

Posted: 21 Dec 2021, 18:29
by Digital Weyane
በትግራይ በጣም አነጋጋሪ ሆኖ ብቅ ያለው ጉዳይ ፣ በአባታቸው ዎገን ከአማራና ከኦሮሞ ተወላጅ የሆኑትን ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት በጦርነቱ ከፊት በማሰለፍ ፈንጂ ረጋጮች ሆነው በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልቁ እየተደረገ ያለው ጁንታው ሆን ብሎ የሚያደርገው የዘር ማጥፋት ወንጀል (ጄኖሳይድ) ሳይሆን አይቀርም የሚል ጥርጣሬ በብዙዎች ተጋሩ ዘንድ አለ። :roll:

ባለፉት ሃያ አመታት አብዛኞቹ የትግራይ ሴቶቻችን ከአማራና ከኦሮሞ ወታደሮች ልጆች ወልደዋል። አንዲት የትግራይ ሴት ከሶስት ዎይም ከአራት ወታደሮች ልጆች ወልዳ ማየት ኖርማል ነው። ልጆቹ የአማራና የኦሮሞ ደም ስላላቸው ብቻ ለሞት የሚዳረጉበት ሁኔታ አጋጥሟል። የዘር ማጥፋት ወንጀል። ጄኖሳይድ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ያበጠው ይፈንዳ!!

Posted: 21 Dec 2021, 20:02
by Abdisa
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock: