Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ኣት ሳሳቱ

Post by ethiopianunity » 21 Dec 2021, 18:06

ያሁኑ ጦርነት ክርስቲያኖችን ዕርስ ብዕርስ ለማፋጀት ነው። ትግራይን ኣንጎል በህውሃትና ሻብያ ኣጥበው ነው።


ዋናው ኣላማ ኢትዮጵይን ለማዳከም ኣማራንና ትግራይን በመምታት።
ህዋህትና ሻብይ ምንም ልዩነት የላቸውም ከትግራይ ህዝብ በስተቀር።
የውጭ ሃይል ሙሉ ለሙሉ ከህዋሃት፣ ሻብያና ኦነግ ዕየሰራ ነው በተለይ ኣማራን ለማዳከም። ኣላማው ዮዲት ጉዲትን በሰሜን ለማንገስ። በደቡብ ግራኝ ኣህመድን ለማንገስ። ያሁኑ የኣብይ መንግስት ምልክቱ ከቱርክ ጋር በመሆኑ፣ በኣማራና በኣፋር መጠቃት ያሁኑ ኣብይ መንግስት ከህዋህት፣ ከሻብያ ጋር ሆኖ መሆኑን። ምክኛቱም ኣማራን በማዳከም ኣባይንና ሃብትን ለውጭ ለማስረከብ ነው። ያሁኑ መንግስት ኣማራው ቢዳከም የኦነግን መንግስት ስለሚጻረር ነው። ሻብያም ባሁኑ ግዜ ትግራይን ከዐማራው ይልቅ በሻብያ የመቆጣጠር ኣላማ ነው። መንግስትም ይህን ኣይቃወምም ወደብ ኣገኛለሁ ብሎ።

ለዚህ ነው ዕንደነ ታሪክና ሃውዲያን ይህን ጦርነት የሚደሰቱበት

ለመሆኑ ማን ማናቸው ይህን ጦርነት ለኢትዮጵያ መስዋዕት ዕየወሰደ ያለው ማነው ጦርነቱን የማይቀላቀለው ኢትዮዽያን ለማዳን? ሙስልሞች ስልጣኑን ይቆጣጠሩ ዕንጂ ምን ያህል ጦርነቱን ተቀላቅለዋል ከ ኣፋር በስተቀር? ምን ያህል ፕሮተስታናት፣ ካቶሊክ ጦርነቱን ተቀላቅለዋል?