ድርድር
Posted: 21 Dec 2021, 14:08
ድርድር ምንድን ነው? ደረደረ የሚለው ድርብ ቃል ነጠላ ቃሉ ደራ ማለት ነው። ደራ ፣ ሰፈነ፣ ተዘረጋ፣ ቆመ፣ ገበያ ደራ፣ ሁሉም ነገር በቦታው ተገኘ፣ ተቀመጠ ማለት ነው። ድርድር፣ መደርደሪያ፣ መደርደር ነግሮችን በስርዓት፣ በአይነት በአይነቱ መድቦ ያስተካከል፣ ማደራጀት ማለት ነው ። ስለዚህ ድርድር የኦርደር፣ የስርዓት ጽንሰ ነገር ነው። ስለሆነም ይህ ድርድር የሚባለው ነገር ትግሬን ስርዓት ስር ስለማስገባት አመልካች ጉዳይ ነው ። ከስርዓት ወጥቶ መደርደሪያ ውስጥ ሳሆን የትም ተበትኖ ቀውስና ትርምስ ውስጥ ያለ ሕዝብ ስለሆነ ትግሬ ያለበት ሁኔታ የቅውስ እውነታ ውስጥ ነው ። ትግሬ የፈረሰ ሰርዓት ነው ። ትግሬ ዝብርቅ፣ ፍርክስ፣ ብትን ኬኦስ ነው።
ስለዚህ የትግሬ መፍትሄ ማለት፣ ትግሬን መደርደሪያ ገብቶ በተራ፣ በመደብ፣ በስርዓት ማስተካከል ማለት ነው። የትግሬ ብትን ክስተት ከኢትዮጵያ ጋር ምንም የሚደራደረው ነገር የለም ። ኢትዮጵያ ደርታ፣ ሰርዓት ያላት አገር ነች። ይህ ነው የዚህ ሃሳብ ቁም ነገር! ትግሬ ስርዓት መግባት ከፈለገ ማድረግ ያለበት ነገር መፈጸም አለበት ። እነሱም ወንጀሎችን ለህግ ማስረከብ፣ ሽፍተነት አውግዞ መሳሪያውን ማስረከብ፣ እና ከሽፍታነት ወደ ህጋዊነት ራሱን መለወጥ አለበት! ይህ ነው የቃሉ ትግሩም !