Page 1 of 1

ታማኝ በየነ ዛሬ

Posted: 21 Dec 2021, 10:37
by Thomas H
በቅርቡ ይሄንን ቦታ በቆሮቆሮ ያጥሩትን እና የእምዬ ምኒልክ ልሙጥ ባንዴራ ይሰቅሉበታል:: ከዛ ትንሽ ቆይቶ የርስት አስመላሽ ኮሚቴ ያቋቁሙ እና አፋር ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ አንቺን ከምረሳ እኔ ልረሳ ብለው አካኪ ዘራፍ ማለት ይጀምራሉ. Mark my word !