Page 1 of 1

Must Watch: ብልፅግናዎች ድሮ እና ዛሬ

Posted: 20 Dec 2021, 23:30
by Thomas H
ብልፅግናዎች ድሮ በደንብ ሳንገርፋቸው ምን ይሉ ነበር ?
Please wait, video is loading...





ብልፅግናዎች ዛሬ በደንብ ከተገረፉ በኋላ

የብልጽግና ፓርቲ የሰላም ሰነድ ከያዛቸው ቁምነገሮች መካከል፣
#1. የሰላም ጎዳና አቅጣጫችን ፣
1.1. በሰላም ጎዳና ላይ የምንከተለው አቅጣጫ እና ስልት ሁሉን የሚያሳትፍ፤ የግጭቱን ብቻ ሳይሆን ከግጭቱ ባሻገር ያለውን ምክንያቶች ያካተተ፤ የሕዝብ ጥቅምና የአገር ሉዓላዊነትን ያስቀደመ መሆን ይገባዋል።
1.2. በራሱ እምቢተኝነት ካልሆነ በስተቀር ከሰላሙ መድረክና ጎዳና ላይ ማንም ሊከለከል አይችልም።
1.3. የኢትዮጵያውያን ጉዳይ የኢትዮጵያውያን ነው።
#2. ጦርነቱን በውይይት ማጠናቀቅ በተመለከተ፣
2.1. ጦርነቱን የሆነ ቦታ ማስቆም የማንችል ከሆነ እንደ አገር የማንቀጥልበት ሁኔታ ማጋጠሙ አይቀርም።
2.2. ጦርነቱ በሂደት የብሔር መልክ እየያዘ በመሔዱ ጉዳይ ከተገመተው በላይ ስፋትና ጥልቀት እንዲኖረው አድርጓል።
2.3. ከህውሃት ጋር የሚኖረው ትግል ዘርፈ ብዙና በአጭር ጊዜ የሚቋጭ እንደማይሆን መገንዘብ ያስፈልጋል።ይሄንን ሁሉ አገር እና የክልል ሃይሎች ከጎናችን አሰልፈን አለ የተባለ ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ይዘንም ተሸንፈናል::
2.4. ለሰላም ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር ለዓለም ማሳየት አለብን።
2.5. በጦርነቱ የተያዙ አካባቢዎችን ሙሉ በሙሉ ነፃ እንደሚወጡ ምእራባውያን አገሮች ከሕወሃት ጋር ተነጋግረው እንደሚያስፈፅሙት ቃል ገብተዋል :: ከዛ በኋላ የገባንበትን ጦርነት ለመቋጨት ወደ ሰላማዊ ውይይት መግባት ይኖርብናል። ይህንን በማድረጋችን አሰፍስፈው ሊውጡን የተዘጋጁትን የሕወሃት ኃይሎችን ማለዘብም ማሸነፍም እንችላለን።
2.6. እንኳንስ የተባበሩት መንግስታት እና የአፍሪካ ህብረት መስራች አባል ሆነን ይቅርና ባንሆንም ጦርነቱን በውይይት መፍታት አለም አቀፍ መርሆ ነው።
2.7. ይህን አማራጭ መውሰድ ማለት ራሳችንንም አገራችንንም ከውርደት ማዳን ማለት ነው::

Re: Must Watch: ብልፅግናዎች ድሮ እና ዛሬ

Posted: 21 Dec 2021, 00:02
by ethiopian
Oromo PP + FANO + Afar Lion [deleted] EE D your aga.ame A N U U Z Z and stretched it, and look at you now Thomy talking like a jealous Shermuuuuuutaaaa

Re: Must Watch: ብልፅግናዎች ድሮ እና ዛሬ

Posted: 21 Dec 2021, 09:34
by Thomas H
Peter Belayneh
7h ·
ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ!!!
የቻይና ኣገልጋይ የቱርክ ኣሽከር
የኢራን ታማኝ የማይበገር
የኤማራት ሎሌ የኣረብ ሃገር
የራሽያ ባርያ የወዲያ ሸገር
ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ
የኤርትራ ጭፍራ የሶማልያ ግብረ ኣበር
የእስራኤል ታማኝ የሳውዲ ታዞ ኣደር
የዩክሬን ባንዳ በጌታው እማይደራደር
ለሁሉም ይገዛል ሳይግደረደር
ጌቶች በድሮን ሲከፍቱለት መንገድ
ተከትሎ ይገባል እንዳሸነፈ ወንድ
ዘራፍ ይላል ደርሶ ባላሸተተው ባሩድ
ይፎክራል ያቅራራል ይዘላል እንደጉድ
ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ
ኣታታታታታታታታታ