የትግራይ መከላከያ መግለጫ: ለ140 ሚሊዮን ሕዝብ አንድ የመጨረሻ እድል ሰጥተነዋል እምቢ ካለ እንደገና እንገርፈዋለን
Posted: 20 Dec 2021, 21:48
ተረጋጉ ! ላሊበላን ለቀን ከወጣን በኋላ ደመሰስናቸው አስለቀቅናቸው ብላችሁ አካኪ ዘራፍ ስትሉ እንደገና ከ2 ሳምንት በኋላ ገርፈናችሁ ላሊበላን ወሰድን::
ዱቄት ሆነዋል ምንም አቅም የላቸውም ስትሉን አዲስ አበባ በር ላይ ደርሰን ብዙ አገሮች ስለለመኑን ለሠላም ዕድል ለመሰጠት ከአዲስ አበባ በር ተመልሰናል::አሁንም በእርግጠኝነት የምንነግራችሁ እቺ የሠላም ዕድል ካመለጠች ከእናንተ ጋር ውጊያ ሳይሆን ጠራርገን ቅኝ ግዛት ነው የምንገዛችሁ ፡፡Mark my word!