Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወያኔ ትግሬ ስርዓት በሚፈርስበት ብሄራዊ ድርድር ላይ ትግሬ የሚወከልበት መስፈርት

Post by Horus » 20 Dec 2021, 20:37

የባንድው ወንጀለኞች ቃሊቲ ተልከው
ትህነግ እንደ ድርጅት ፈርሶ
ትህነግ ያከማቸው መሳሪያ ሁሉ ለኢትዮጵያ አስረክቦ
አዲስ ሰላማዊ ድርጅት አቋቁሞ ነው



Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የወያኔ ትግሬ ስርዓት በሚፈርስበት ብሄራዊ ድርድር ላይ ትግሬ የሚወከልበት መስፈርት

Post by Educator » 20 Dec 2021, 23:22

What are you smoking, Horus(ድፊት) ? You're still behind. Didn't you get the invitation to the meeting that passed the following decisions?

"ስለዚህ ከአሁን በኋላ የትግራይ ወገኖቻችንን በጅምላ የመፈረጅ አካሄዶች እንዲሁም ጁንታ ወያኔ ወዘተ በማለት የመፈረጅ አካሄዶችን እንድታስተካክሉ እናሳስባለን ሲል በስብሰባው የተካፈሉ የአማራ ብሔር ሰዎች በስሜት እየተነሱ እኛ ድሮም ጠርጥረናል እነዚህ የብልፅግና አመራሮች የአማራውን ህልውና ለማዳከም ነው ጦርነቱን የቀሰቀሱት ከአሁን በኋላ ከትግሬ ጋር ደም ተቃብተናል ኦሮሞዎቹ ቁማር ተጫወቱብን ደካማ ጎናችንን ተጠቅመው አስበሉን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ ወዘተ እያሉ ቢንጫጩም አብዛኛው ተሳታፊ ወይ ዝምታን መርጧል ወይ ድርድሩን ደግፏል ።"
Horus wrote:
20 Dec 2021, 20:37
የባንድው ወንጀለኞች ቃሊቲ ተልከው
ትህነግ እንደ ድርጅት ፈርሶ
ትህነግ ያከማቸው መሳሪያ ሁሉ ለኢትዮጵያ አስረክቦ
አዲስ ሰላማዊ ድርጅት አቋቁሞ ነው



Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የወያኔ ትግሬ ስርዓት በሚፈርስበት ብሄራዊ ድርድር ላይ ትግሬ የሚወከልበት መስፈርት

Post by Abe Abraham » 21 Dec 2021, 00:27

  • "ስለዚህ ከአሁን በኋላ የትግራይ ወገኖቻችንን በጅምላ የመፈረጅ አካሄዶች እንዲሁም ጁንታ ወያኔ ወዘተ በማለት የመፈረጅ አካሄዶችን እንድታስተካክሉ እናሳስባለን ..."
    ትግራዋይ የሚባል ሁሉ የወያኔ ደጋፊ ስለሆነ የ " በጃምላ የመፈረጅ " ጉዳይ ሊነሳ ኣይችልም ። ከህወሓት በስተቀር ኣሉ የሚባሉ የትግራይ ጅርጅቶች ህዝባዊ ድጋፍ የላቸውም ። የትግራይ ልጆች ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን የትግራይኛ ቋንቋና ባህል ስለማያውቁ የትግሬ ኣስተሳሰብ ጠንቅቀው ሊገነዘቡ ይቸግራቸዋል ። ሌሎች ደሞ ሆን ብለው የሌለ ራስ-ኣታላይ (ሰልፍ-ዲሰፕቲቭ) የሆነ የቢሆንልኝ-ጥሩ-ነበር ( ዊሽፉል) ኣቋም የሚወስዱ ኣሉ ። ሄርሜላ ኣረጋዊ መሰሎችን ካገኙ ወድያውኑ " በትግራይ ኢትዮጵያ ወዳድ የሆኑ የማሰብ ኣቅማቸው ከፍ ያለ ሰዎች ኣሉ " ወደ ማለት ይሮጣሉ ።

Post Reply