ከዚህ ጦርነት ማን አተረፈ!??? ከቆቦ ተነስቶ በአመቱ ቆቦ ለመመለስ ይሄ ሁሉ ፍጅት!? - ሞገስ ዘውዱ ተሾመ
Posted: 20 Dec 2021, 15:43
ከዚህ ጦርነት ማን አተረፈ!???
ከራያ-ቆቦ ተነስተን ሽራሮና አክሱም ደረስን➡ጥቂት ባለስልጣናት ሞቱ፣ በርካታ ዜጎች ተራቡ፣ ተፈናቀሉ፣ ሴቶች ተደፈሩ፣ ማህበራዊ ግንኙነት ተቃወሰ➡ወያኔ አፈር ልሳ ተነሳች፣ የቻለችውን አወደመች፣ እስኪበቃት ተበቀለች፣ እስከ ሸዋ ድረስ ዘለቀች፣ ከፍተኛ የህይወትና የቁስ ኪሳራ ደረሰ፣ አገር ወደመ➡በአመቱ መልሰን 360 ድግሪ ተሽከርክረን እዚያው የትግራይ ድንበር ላይ ነን። ትርፉ ሁሉም ዜሮ፣ ኧረ እንዲያውም ብዙ (-) ነው!
ካሁን በኋላ የደቀቀውን ኢኮኖሚ መልሶ ለመገንባት እንኳን አንድ ትውልድ ይፈጃል፣ ወንጀልን ማጣራትና ፍትህ ማስፈን አመታት ይወስዳል፣ ማህበራዊ ትስስር ላይመለስ ይችላል። አገር ወደ ዘመነ መሳፍንት ብትመለስም የጦርነቱ ደራሲዎች ግን አሁንም በመንበሩ አሉ። ከቆቦ ተነስቶ በአመቱ ቆቦ ለመመለስ ይሄ ሁሉ ፍጅት!? የድንቁርና አብዮት!
ከዚህ የበለጠ ኪሳራ በአለም ላይ ይኖር ይሆን!???
እኔ ላይ ከምታፈጥ መርምር፣ ጠይቅ!
40 comments
Yared Hailemariam
·
ማንም፤ ህውሃት ምናልባት የምትወለደዋን አዲስ ሀገር ያተርፍ ይሆናል። በተረፈ ሁሉም አመድ አፋሽ ነው
· Reply · 5 h
Author
Moges Zewdu Teshome
Yared Hailemariam maybe our darling Isaias?

Please wait, video is loading...