Page 1 of 1

^^^{{{JUST IN}}}^^^:Etdf-Asf Have Fully Controlled ቆቦ & R Heading 2Wards ዋጃ & አላማጣ & ኮረም!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 20 Dec 2021, 08:06
by tarik
Natnael Mekonnen
tl7571psc56go4emdf ·
#Ethiopia : ወልዲያ የገባ ህዝባዊ ሀይል የወገን ጦር አካባቢውን እያጸዳ ዛሬ ቆቦን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል:: ህዝባዊ ሀይሉ የወገን ጦር በቆቦ የሚገኘውን የጁንታው ሀይል ሙሉ በሙሉ ደምስሶ ወደ ዋጃ አላማጣ ኮረም እየገሰገሰ ይገኛል::

ለመረጃዎቹ ጥንቅር ደርቤ ነኝ ከቆቦ ግንባር

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:Etdf-Asf Have Fully Controlled ቆቦ & R Heading 2Wards ዋጃ & አላማጣ & ኮረም!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 20 Dec 2021, 08:46
by ethioscience